ህብረተሰብ
”--ምዕራብ ሆቴል የቡና ቤት፣ የመኝታና የሬስቶራንት አገልግሎት ከመስጠቱ በተጨማሪ መነሻና መድረሻ ምልክትእንደሆነ አውቃለሁ፡፡ በጊዜው ግዙፍና ዘመናዊ ከሚባሉት ፎቆችም አንዱ ነበር፡፡ በመርካቶ መሃል፣ “ማማ በሰማይላይ!” ሆኖ ለዓመታት ነግሦ ቆይቷል፡፡ ሆቴሉ፦ መቀጣጠሪያ፣ መገናኛ፣ መተዋወቂያ፣ የተቸገረን መርጃ፣ ዕርዳታማሰባሰቢያ፣ የተጣላን ማስታረቂያ፣ የቢዝነስ ሃሳብ ማመንጫ፣…
Read 635 times
Published in
ህብረተሰብ
የቱም ሰው በየትኛውም የሕይወት ምህዋር እንጀራውን ይዞ ወዲያ ወዲህ የሚልና በአፀደ ስጋ የሚኖር፣ በዚህ ምድር ላይ በየተሰማራበት የሥራ ዘርፍ ውጤታማ ለመሆን የራሱ የሰውዬውና የሚኖርበት ከባቢና ቤተሰቡን ጨምሮ ከአካባቢው የወሰዳቸው ማንነቶች የሕይወቱን ዕጣና የርሱንም ማንነት ይወስኑታል።በተለይ መልካም የሥራ ከባቢ (Good working…
Read 512 times
Published in
ህብረተሰብ
ዘውድ ሳይደፉ መንገስ አዳጋች ይመስለኛል፡፡ በአገራችን ግን በአንድ ወቅት ያለ በአለ ሲመት የነገሱ ነበሩ፡፡ መንገስ ሲባል አድራጊ ፈጣሪነትና ተፈሪነትን የሚያመለክት ሲሆን፤ በቅርብ ጊዜ የፖለቲካ ታሪካችንም ውስጥ ድምጻቸውን አጥፍተው ከኋላ በመሆን የንጉስ ወይም የርእሰ ብሄር ያህል የሚፈሩ ነበሩ ይኖራሉም፡፡ በዚህ ጽሁፍ…
Read 977 times
Published in
ህብረተሰብ
የሃይማኖት ስፍራዎች ‹ቅዱሳን› ናቸው፤ ሥፍራዎቹ ምድራዊውን ዓለም ከሰማያዊ ስፍራ የሚያገናኙ ድልድዮች ናቸው፤ ‹የሆነው፣ እየሆነ ያለውና የሚሆነው ሁሉ ከፈጣሪ በመጣ ትዕዛዝ ነው› በሚል እሳቤ ራስን ለሌላ መንፈሳዊ ሃይል የሚያስገዙባቸው ምኩራቦችም ናቸው፡፡ እንኳንስ መጻሕፍት ተጽፎላቸው፣ ዶግማና ቀኖና ተቀርጾላቸው፣ የተከታዮቻቸው ቁጥር ዕልፍ አዕላፋት…
Read 813 times
Published in
ህብረተሰብ
እንደ ኢየሩሳሌም ቅጥር ፈርሶብን ሳንጠግነው፣ የዝማሬ መሠንቋችን ደርቆ፣ የኤርምያስን ሠቆቃ እንድናላዝን፣ሙሿችንን እንድናሟሽ ያደረጉን የታሪክ መዘዞች ብዙ ቢሆኑም፣ በሩቅ ሳይሆን በቅርብ የምናያት ሀገራችን የተስፋዋ ቋንጣ ተዘልዝሎ ከተሰቀለበት ለማውረድ ተንጠራርተን የምንደርስ አልመስል እያለን ስንባትት ዘመናት ቆጥረናል።አበባችን ለፍሬ ሳይበቃ፣ረግፎ ከአፈር የተቀላቀለው በጣም ብዙ…
Read 531 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰኞ ጥር 6 ቀን 2016 ዓ.ም ሎሚ ሜዳ ከሚገኘው መጠለያዬ ለጉዞ ዝግጁ ሆንኩ፡፡ ሌሊቱን ለጉዞ የሚያስፈልጉኝን የጽሕፈት፣ የመቅረጸ ድምጽ እንዲሁም የምስለ ፎቶ መሣሪያዎቼን አደራጀሁ፡፡ የጉዞዬ መጀመሪያ አዲስ አበባ ሲሆን፤ የጉዞዬ መዳረሻ ወይም ማጠናቀቂያ ደግሞ የቢጣራና ሞክየረር ናቸው፡፡ ከማለዳው 11፡45 ሰዓት…
Read 469 times
Published in
ህብረተሰብ