ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
* ቢል ጌትስን ጨምሮ በርካታ ባለጸጎች ሰፋፊ የእርሻ መሬቶችን እየገዙ ነው* የአሜሪካ ቢሊየነሮች ከቻይና ጋር በፍቅር መውደቃቸው ተረጋግጧል* የዜጎችን ህይወት ለመቆጣጠር አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን እየተጠቀሙ ነውባለፈው ማክሰኞ በአሜሪካ ለንባብ የበቃው “Controligarchs: Exposing the Billionaire Class, their Secret Deals, and the Globalist…
Wednesday, 22 November 2023 11:49

ምርጥ አባባሎች:-

Written by
Rate this item
(0 votes)
ምርጥ አባባሎች:- " የትልቅ ሰውን ትልቅ ስራ ሌሎች ይናገሩለታል እንጂ እርሱ አይናገርም።" (የህልም ዣት) " የምትወደው ሁልጊዜ ሲለይህ የሚያስረሳህ እንጂ የሚያስታውስህ ነገር አትፈልግ፤ ያለዚያ ህይወትህ የስቃይ ህይወት ይሆናል።" (ፍቅር አስክ መቃብር) " ሰው ባለመብት የሚያደርገው የሚፈፅመው ተግባር ነው፤ ተግባሩን ሳይፈጽም…
Rate this item
(1 Vote)
ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ‹‹የክህደት ቁልቁለት›› በሚል ርዕስ በ1992 ዓ.ም ባሳተሙት መጽሐፍ ላይ ‹‹የማይጠራጠር ሰው እውነት ላይ አይደርስም›› የሚል ኃይለ ቃል አስፍረዋል፡፡ የሚጠራጠር ሰው በቶማስ ይገለጻል፡፡ ቶማስ የኢየሱስ ክርስቶስን ከሞት መነሳት ‹‹ሚስማር የተቸነከረበት የእጅህን መዳፍና በጦር የተወጋው ጎንህን ካላየሁ አላምንም›› የሚል…
Rate this item
(0 votes)
ዘመድ አልባ አንዲት ጠብታ ውሀ በጉሮሮዬ ጫፍ አልፋ ወርዳ ወርዳ አንጀቴን ስታርሰኝጠብታነቷ ተረሳኝ /በቀለ ሙለታ/“…አንቀጽ፣ አንድ ጽሁፍ ላይ ውብ ተደርጎ ተጽፎ ስመለከት ልቤ በሀሴት ይሞላል” ይል ነበር - የዛሬ ሳምንት ጥቅምት 17 2016 አ.ም ሥርዓተ ቀብሩ የተፈጸመው ብዕረኛው በቀለ ሙለታ።…
Rate this item
(1 Vote)
“-- በዘመነ ኢሕአዴግ የተከሰተው ‹‹መባረር››ን እንደ መልካም እድል በመውሰድ፣ የተለያየ የግል ስራ ጀምረው ሕይወትና ቤተሰባቸውን የለወጡ ብዙ ናቸው፡፡ ለምሳሌ ለግል ኮሌጆች መስፋፋት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተባረሩ መምህራን ሚና ቀላል አይደለም፡፡ የግል ጥበቃ ኤጀንሲዎች ባለቤቶች በአብዛኛው የቀድሞ ሠራዊት አባላት እንደሆኑም ይነገራል፡፡--”…
Rate this item
(2 votes)
 (ሀገራችንም እርሟን ታውጣ!) ይህ ግጥም ‹‹ከአክሱም ጫፍ አቁማዳ›› በሚል ርዕስ ደበበ ሠይፉ በ1967 ዓ.ም የጻፈው ነው፡፡ ‹‹ለራስ የተጻፈ ደብዳቤ›› በሚል ርዕስ በ1992 ዓ.ም ባሳተመው የግጥም መጽሐፉ ተካትቷል፡፡ ግጥሙ መቸገርን መነሻ ያደረገ ነው፡፡ ችግርና ርሀብ ብቻ ሳይሆን፤ በእርስ በእርስ ግጭትና ፍጅት…
Page 5 of 263