ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ከወራት በፊት አንድ ወዳጄ ዘመዶቹን ጥየቃ ከአዲስ አበባ ወደ ትውልድ ቀዬው ይገሰግሳል፡፡ ከዘመዶቹ መካከል አንዱ በኑሮው ጎስቆል ያለ ነበርና፣ ከናፍቆት ሰላምታው በተጨማሪ የሚበላውንም የሚለብሰውንም ይዞለት ይሄዳል፡፡ ይህ ወዳጄ ባበረከተው ሥጦታ ከገበሬው አክብሮትና ምርቃት ተቀብሎ፣ የሆድ የሆዳቸውንም እየተጨዋወቱ ሳለ፣ “እኔ ምልህ!…
Rate this item
(0 votes)
ከአፄ ቴዎድሮስ በመቀጠል የነገሡት አፄ ዮሐንስ ከውስጥም ከውጭም በተጋረጡባቸው ፈተናዎች ተወጥረው ሁኔታዎች በየቀኑ በየሰዓቱ በየደቂቃው እየተቀያየሩ፣ ከውስጥ የአስተዳደር ችግር ከውጭ የሀገርን ህልውና የሚፈትን፣ ኃይማኖትን የሚያረክስ ባህል የሚበርዝ ወራሪ ሲያስጨንቃቸው፣ ከስልጣናቸውና ከህይወታቸው በላይ ለሚወዷት ሀገራቸው ክብርና ሉኣላዊነት ሲሉ ህይወታቸውን ለመክፈል ተገደዱ።…
Rate this item
(0 votes)
“--ሌላው የአብዮቱ ትልቁ ‘ውጤት’ ደግሞ በተለይ አዲስ አይነት ማህበራዊ ስርዓትና ግንኙነት እንዲፈጠር ማስቻሉ ነው፡፡ይህአዲሱ ማህበረ-ፖለቲካዊ ስርዓት በተለይ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ ዘውግን (ethnicity) መሰረት ያደረገ የፖለቲካ አደረጃጀት ያዋቀረሲሆን፤ ይህም በ66ቱ አብዮት ከፍተኛ ትኩረት ከተሰጣቸው ጉዳዮች መካከል ዋነኛው ተተግባሪ ለመሆን ችሏል፡፡--”የ1966ቱ የየካቲት…
Rate this item
(3 votes)
ስብሃት በሞት ወሸባ ከተቀነበበ አስራ ሁለት ዓመታትተቆጠሩ……. …… የካቲት 12 ቀን 2004 ዓ.ም።አንዳንዴ……. ……….. ሞት ጉዝጓዝ ነው ይሆን? በጉዞ የታከተ አካል የሚያሳርፉበት? መባተል፣መወዝወዝ፣ መናወዝ… የሚያበቃበት?..... አንዳንዴ የጫካ ነዋሪዎቹ ፍጥርጥር፣ እንደየ ተፈጥሮ ህግጋቱ ሲከናወን እመለከታለሁ። አዳኝ፤ “አብላኝ!” አብላኝ! የሚልበቱ፤ ታዳኝ “አውጣኝ!…
Rate this item
(2 votes)
የኢትዮጵያ ሚዲያ በዘውድ እና በጎፈር የተለያየ መልክ አለው፡፡ ‹‹ማሞ ሌላ፣ መታወቂያው ሌላ›› ማለት ይቻላል፡፡ ገና በማለዳው፣ የጋዜጠኝነት መምህሬ አብዲ ዓሊ የነገረኝ ነገር ሌላ፤ በሜዳው ያየሁት ሌላ ሆኖ ተቸግሬ ነበር፡፡ በኢትዮጵያ ሚዲያ ጎዳና ስጓዝ፣ መጀመሪያ ያንኳኳሁት የህትመት ሚዲያውን በር ነበር፡፡ የአንድ…
Monday, 19 February 2024 08:08

ኑሮ ዘለሰኛ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
እዩት እዚያ ማዶ ብርሃን ያድላሉ፣አሁን እኔ ብሄድ አለቀ ይላሉ፤ሃያሲ አብደላ ዕዝራ እየመላለሰ የሚተነትነው የልመና ግጥም ነው። ግጥሙን መላልሶ ይወርደውና አይኖቹን ጨፍኖ ይማልላል። “አየህ? አየህልኝ?... እዚህ ግጥም ውስጥ በግልፅ ሳይሆን ተሸፋፍኖ፣ ተከዳድኖ የቀረበ አንዳች ጭብጥ አለ። ዕጣ ፈንታ!! አየህ እንዴት እንደተንኳሽ?…
Page 4 of 264