ህብረተሰብ
ከትንሣኤ በፊት ያለው ሳምንት ሰሙነ ሕማማት ይባላል፡፡ ይኸውም በነቢዩ ኢሳይያስ፤ “ነስአ ደዌነ ወፆረ ሕማምነ፤” በእውነት ደዌአችንን ተቀበለ፤ ሕማማችንም ተሸከመ፤ በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን። (ኢሳ.5፤34-36) ተብሎ በመንፈስ ቅዱስ ትንቢት የተነገረው ቃል ተፈጸመ፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ሳምንት ውስጥ ለድኅነት ዓለም…
Read 3758 times
Published in
ህብረተሰብ
ሰሞኑን የወጣውን የዳንኤል ክብረት “እኛ የመጨረሻዎቹ እና ሌሎች” የተሰኘ መጽሐፍ አንብቤ ስጨርስ ነው ይህን ጽሑፍ ለመፃፍ የተነሳሁት፡፡ በዚህ መፅሐፍ ውስጥ የተለያዩ ወጐች ተካትተዋል። ከነዚህ ወጐች መካከልም በገፅ 133 የሚገኘው “እስከ ሰባት ትውልድ” የሚለው ይገኝበታል፡፡ ዳንኤል ክብረት በሌሎች መጽሐፍቱ የምናውቀው ትልቅ…
Read 12364 times
Published in
ህብረተሰብ
ክርስቶስ ሊረሳን አይችልም፤ በእጆቹ መዳፍ ላይ ተቀርፀናል፡፡ ሌይስ ፒቺሎበምንም ዓይነት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ብሆን የክርስቶስ ትንሳኤ ለህይወቴ ትርጉምና አቅጣጫ እንዲሁም እንደ አዲስ የመጀመር ዕድል ይሰጠዋል፡፡ ሮበርት ፍላትእኛ ኖረን እንሞታለን፤ ክርስቶስ ሞቶ ይኖራል፡፡ ጆን ስቶትሰዎችን ከጊዜ ቅንብብ ውስጥ አውጥቶ ዘላለማዊነት እንዲሰማቸው…
Read 1890 times
Published in
ህብረተሰብ
የዓለም አገራት ፓስፖርቶች ሁሉ ተመሳሳይ ናቸው፡፡ መጠናቸውም ቢሆን 125 ሚሜ x 88 ሚሜ ገደማ ነው፡፡ የየአገራቱ ፓስፖርት አንዱ ከሌላው የሚለየው በምን መሰላችሁ? ያለ ቪዛ ወደ ስንት የዓለም አገራት በቀላሉ ያስገባሉ በሚለው ነው፡፡ ሲሼልስ ዜጎቿ ያለ ቪዛ ውጣ ውረድ በርከት ወዳሉ…
Read 3743 times
Published in
ህብረተሰብ
--አሁን የወነጨፉት ቀስት ጲላጦስ በጭራሽ ሊቋቋመው የሚችለው አይነት አይደለም፡፡ አይሁድ ይህንን ያውቃሉ፡፡ ጉዳዩን ፖለቲካ አደረጉት፡፡ ሊያውም የስልጣን፡፡… ጲላጦስ፣ ኢየሩሳሌምን ያስተዳድር ዘንድ የተሾመው በሮማው ቄሳር ነው፡፡ እናም የሿሚውን ክብርና ጥቅም ሊያስጠብቅ ግድ አለበት፡፡-- እነሆ ዛሬ የትንሣኤ በዓል ዋዜማ “ቀዳም ስዑር” ነው፡፡…
Read 3920 times
Published in
ህብረተሰብ
ርዕይ የማይታዩ ነገሮችን የማየት ጥበብ ነው፡፡ ጆናታን ስዊፍት ምናብ ጨርሶ ወደአልነበረ ዓለም ይዞን ይሄዳል፡፡ ያለ እሱ ግን የትም መሄድ አንችልም፡፡ ካርል ሳጋንምናቤ አንድ ቀን ወደ ሲኦል የሚያስገባ ፓስፖርት ያመጣልኛል፡፡ ጆን ስቴይንቤክ (East of Aden)ምናብ እንደ ጡንቻ ነው፡፡ ብዙ በፃፍኩ ቁጥር…
Read 1384 times
Published in
ህብረተሰብ