ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
ፍራንሲስ ፉኩያማ፤ የሰው ልጅ ከ‹‹ታሪክ መጨረሻ›› ደርሷል በማለት፤ በታሪክ ላይ ሞት እንደ ፈረደ፤ በተራኪ እና በ‹‹ተረት›› (story) የሞት ፍርድ ያሳለፉ የ21ኛ ክፍለ ዘመን ምሁራን በርካቶች ናቸው፡፡ ይሁንና፤ እንደ ሪቻርድ (Richard Kearney) ያሉ ምሁራን ይህን ፍርድ ይቃወማሉ፡፡ እንደነሱ ሐሳብ፤ ‹‹ተረት ንገረኝ…
Saturday, 19 September 2015 09:30

“አበል” ለዘላለም ትኑር!

Written by
Rate this item
(2 votes)
የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ በነበርኩበት ጊዜ ነው። በእድሜ ገፋ ያሉት መምህር እጃቸው ቾክ በቾክ ሆኖ፣ ብላክቦርዱን በተዘበራረቁ መስመሮች፣ ቅርጾች፣ ቁጥሮችና ፊደላት ሞልተው እያስተማሩ ነው። ተሜ ላይ የተመለከቱት ነገር ግን እንዲቀጥሉ የሚገፋፋ አልነበረም። ተማሪው ፊት ላይ ድብርት ይነበባል። መምህሩ በድንገት ማስረዳታቸውን አቁመው…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያችን ራሷን ከዓለም አግልላ በብቸኝነት አዲስ ዓመትን ለማክበር ሽርጉዷን አጠናቃለች፡፡ ኢትዮጵያውያንም እንደ ህዝብ አሮጌ ሃሳባችን ሳይለወጥ አዲስ ዓመትን ልናከብር ተዘጋጅተናል፡፡ ጀምረነዋል፡፡ ይሁን እንጂ “አዲሱ ዓመት” አዲስ መሆኑ ላይ ጥያቄ ሊነሳበት ይችላል፡፡ በተፈጥሮ የጊዜ ቅመራ ሰሌዳ ላይ ለኢትዮጵያም ይሁን ለዓለም የጳጉሜ…
Rate this item
(1 Vote)
የአዲስ አመት ፅንሰ-ሐሳብ መቸም ለሁላችንም ለየቅል ነው። በፆታ ፣ በእድሜ፣ በሐብት፣ በአካባቢ ወግና ልማድ መጠን ይለያያል። በልጅነት እድሜ ምናልባትም ከአዲስ ጥብቆ ጋር የተቆራኘ ይሆናል። ትንሽ ከፍ ሲባል ደግሞ ከትምህርት ቤት ዳግመኛ መከፈት ፣ ከመስክ ልምላሜና ካደይ አበባ ድምቀት፣ ከችቦ ብርሃንና…
Rate this item
(0 votes)
ያለፈው ዓመት ለኔ የስራ አመት ነበር፡፡ በርካታ የማስታወቂያና የዶክመንተሪ ስራዎችን ሰርቼበታለሁ፡፡ በተለይም ሰፊ ጊዜዬን የወሰደው የ”ጉማ አዋርድ”ን ማዘጋጀት ነበር፡፡ የ2007 “የጉማ አዋርድ” ከባለፈው በተሻለ በብዙ መልኩ የደመቀ ነበር፡፡ እናም ለኔ 2007 ስኬታማ ነበር፡፡ በአዲሱ ዓመት አዳዲስ የፊልም ስራዎችን የመጀመር እቅድ…
Rate this item
(0 votes)
ያለፈው ዓመት ለኔ ጥሩ ነበር፡፡ የራሴን የበጐ አድራጐት ማህበር መስርቻለሁ፡፡ “Women Can Do It” (ሴቶች ይችላሉ!) በሚል እንቅስቃሴ ውስጥ ተሳትፌአለሁ፡፡ የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር ደግሞ ለ2007 ካቀደው ውስጥ ከ80 በመቶ በላይ አሳክቷል፡፡ የቀረውን በተለያዩ ችግሮች ምክንያት አልሰራንም፡፡ በወርሃዊ መዋጮ ብቻ…