ህብረተሰብ

Saturday, 28 November 2015 14:05

ደሞ ለሴት!?

Written by
Rate this item
(2 votes)
የአገር ክህደት አንድምታው! የዛሬው ርዕሰ ጉዳዬ እናቴ፤ማቱኬ አጆ፤ስትል የነበረውን አስታወሰኝ። “ውሃውን ማን ያናግረዋል? ድንጋይ! ድንጋዩን ማን ያናግረዋል? ውሃ!” ትል ነበር፡፡ በተፈጥሮም ሆነ በሰዎች ሕይወት ወስጥ ያለውን የመነካካት፤የመያያዝ፤የመተሳሰር አንዱ ሌላውን የመቀሰቀስ (Chain Reaction) ነገር ለመግለጽ መሆኑ ነዉ። ዛሬ በዋናነትና በብቸኝነት ለማንሳት…
Rate this item
(3 votes)
ከሰሞኑ፤ ‹‹መቃ ፕሮሞሽን›› ከኢትዮጵያ ብሮድካስንቲግ ኮርፖሬሽን (ኢብኮ) ጋር በመተባበር ያቀረበው ‹‹ማያ ቶክሾው›› የመሪነት ጉዳዮችን በማንሳት ውይይት አድርጎ ነበር፡፡ መሪ ማነው? የመሪነት ሰብእና ምንድን ነው? መሪ ሊሆን የሚገባው ማነው? ወዘተ የሚሉ ጥያቄዎችን በማንሳት ድንቅ ውይይት ሲያደርግ ተመለከትኩ፡፡ በዚህ ውይይት ቆስቋሽነት፤ አንትሮፖሎጂስቶች፤…
Saturday, 14 November 2015 09:38

አንዲት ክፉ ቀን በካዛንቺስ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ነገሩ ወዲህ ነው፡፡ ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ካዛንቺስ አካባቢ ተቀጣጥረን ስለ ስራ ጉዳይ ለመናጋገር ቦታ ስንመርጥ፣“ፈተና ስለደረሰብኝ የጋራ ጓደኛችን ቤት እያነበብኩ ልጠብቅህ” አለኝና ስልኩ ተዘጋ፡፡ ይህ የጓደኛችን ቤት ታዲያ ካዛንቺስ በአሁኑ ጊዜ በልማት ምክንያት ከፈረሱት ከአድዋና ኦሜድላ ሆቴል በስተጀርባ የሚገኝ ነው፡፡…
Rate this item
(12 votes)
የኢህአዴግ መልዕክቶች፡• አሁንም ኃያል ነኝ። ከውሳኔዬ ውልፍት የለም (ሚኒስትሮችም ጭምር)።• መሪውን የጨበጡት፣ ጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ እንደሆኑ ተመልከቱ።• በሺ የሚቆጠሩ የበታች ባለስልጣናት፣ በዘመቻ ተጠራርገው ይባረራሉ። በኢቢሲ የተመለከትነው የከፍተኛ ባለስልጣናት ስብሰባ፣ ትልቅ የመነጋገሪያ ርዕሰ ጉዳይ ሆኖ ሰንብቷል። ካሁን በፊት፣ ብዙ ስብሰባዎችን አይተናል፤…
Rate this item
(7 votes)
ኢትዮጵያዊያን ጀግኖች አርበኞች በ1888 ዓ.ም በአድዋ የጦር አውድማ የጣሊያንን ሰራዊት ድባቅ የመምታታቸው ገድል የመላው ጥቁር ህዝብ ድል ተደርጎ እንደሚነገረው ሁሉ ሽንፈቱ የኢጣሊያ ብቻ ሳይሆን የመላው ነጮች እንደሆነ የሚያወሱ የታሪክ ድርሳናት አሉ፡፡ ከአድዋ ድል ማግስት ጀምሮ አውሮፓዊያን ሃያላን መንግስታት በኢትዮጵያ ላይ…
Rate this item
(12 votes)
እንደ መግቢያአንዳንድ የፍልስፍና መጻህፍት፤ ‹‹እውነት ምንድን ናት?›› በሚለው ጥያቄው ጲላጦስን ያወሱታል፡፡ እነዚህ መጻሕፍት፤ ‹‹መጠየቅ የሚገባውን ወሳኝ የፍልስፍና ጥያቄ አነሳ›› በሚል ስሙን ያነሱታል እንጂ፤ስለ ጲላጦስ ህይወት የሚነግሩን ነገር የላቸውም፡፡ የሮማ ኤምፓየር ታሪክን የሚዳስሱ መፃሕፍት፤ከምሥራቃዊው የሮማ ግዛት እና ከኢየሱስክርስቶስ ጋር አያይዘው ስሙን…