ህብረተሰብ

Rate this item
(9 votes)
… የቡዳ ጉዳይ በሀገራችን ባሕል ውስጥ የታወቀ ስለሆነ ለማስረዳት ዝርዝር ውስጥ አልገባም፡፡ ቡዳና ፖለቲካችንን ምን አገናኛቸው ለሚለው ጥያቄ ግን ተገቢ መልስ መስጠት ስለአለብኝ አንዳንድ ጭብጦችን ላስቀምጥ፡፡ ተረቱ እንደሚለው፣ አንድ ቡዶችን ለይቶ የማያውቅ ሰው፣ የቡዶች መንደር ይደርስና፣ “እዚህ አካባቢ የቡዶች መንደር…
Rate this item
(11 votes)
ስለ አልበሙ ትንሽ እስኪ እናውራ” እነሆ የ “ኤፍሬም ታምሩ እና ሮሃ ባንድ እንደገና - The Reunion” የሙዚቃ አልበም ማጣጣም ከጀመርን ቀናቶች ተቆጠሩ፡፡ ዘመን ያልሻረው፣ እንደውም ከሚታመነውና ከሚጠበቀው በላይ በድንቅ የአዘፋፈን ክህሎቱና ድምጸ ውበቱ እጅግ በልጽጎና ተውቦ የመጣው ኤፍሬም ታምሩ፣ እንዲሁ…
Rate this item
(4 votes)
“ሰኔ ሲመጣ ተረጂዎቹን እበትናቸዋለሁ?” ያብሥራ የዘጠኝ ዓመት ህፃን ናት፡፡ ሙዳይ በጎ አድራጎት ማኅበር ከመጣች አንድ ዓመቷ ነው፡፡ ያብሥራ ስትወለድ ከአንገት በታች አካሏ እስከ እግሯ ድረስ አይንቀሳቀስም፡፡ የእግሯ ጣቶቿ ብቻ ይንቀሳቀሳሉ። በእግር ጣቶቿ ሥዕል ትሰልባቸዋለች፡፡ በጥርሶቿ ትጽፋለች፡፡ የጥርስ ጽሑፏ ታዲያ በጣም…
Rate this item
(3 votes)
ከአዲስ አበባ በ1041 ኪ. ሜትር ርቀት ላይ ወደ ምትገኘው የእነ ኢዛና ሳይዛና፣ የአፄ ገ/መስቀል፣ የቅዱስ ያሬድ ሀገር አክሱም ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ ከተለያዩ የሚዲያ ተቋማት የተውጣጣን የጋዜጠኞች ቡድን ተጉዘን የአራት ቀናት ቆይታ አድርገን ነበር፡፡ በቆይታችን በርካታ የቱሪስት መስህቦችን የጎበኘን ሲሆን…
Rate this item
(1 Vote)
1490ኛውን የመውሊድ በአልን መነሻ በማድረግ ዛሬ ስለ ጀላል አል-ዲን ሩሚ ለመጫወት ወስኛለሁ፡፡ ተገቢ ውሳኔ ይመስለኛል፡፡ መውሊድ መንዙማ የሚደረግበት በአል ነው፡፡ የቋንቋ ምሁራን፤ ‹‹መንዙማ አወረደ›› ሲባል፤ በሥርወ ቃል ፍችው ግጥም ገጠመ ማለት ነው ይላሉ፡፡ መንዙማው ወይም ግጥሙ የቁርአን ማስተማሪያ ሆኖ ያገለግል…
Tuesday, 29 December 2015 07:18

እንደገና ጀርመን

Written by
Rate this item
(4 votes)
አብዛኛው ዓለም፤ በፈተናው እየወደቀ ለቅኝ ተገዢነትና ለባርነት ሲዳረግ፤ አፍሪካዊ ወንድሞቻችን ትውልድ ተሻጋሪና ቅስም ሰባሪ የግፍ ፅዋ ለመጨለጥ ሲገደዱ፤ አባቶቻችን በፅኑ ተጋድሎ ከዚያ መከራ ጠብቀው፤ ሰብአዊ ክብርን ያህል ትልቅ ሐብትን ሰጥተውን አልፈዋል፡፡ አዎ፤ ጀርመኖች የዌመር ሪፐብሊክ የውድቀት ታሪክ ምን እንደነበረ አሳምረው…