ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
የሰው ልጅ በተለያዩ ፖለቲካዊና ማህበራዊ እንዲሁም ተፈጥሯዊ ችግሮች ከሀገር ሀገር ሊሰደድ ይችላል፡፡ የስደት መልኩ ውብ ሆኖ አያውቅም፡፡ ስደት በችግር ጊዜ መልከመልካም መስሎ የሚታይ መልከ ጥፉ ነው፡፡ ስደትን የራሱ ባልሆነ ተክለ ቁመና ማራኪ ሆኖ እንዲታይ የሚያደርገው የችግራችን ስፋትና ጥልቀት ነው፡፡ኢትዮጵያውያን ከ1960ዎቹ…
Rate this item
(7 votes)
ቦኩ ከአዳማ ከተማ ምሥራቃዊ ክፍል አምስት ኪሎ ሜትር ያህል ርቆ የሚገኝ ስፍራ ነው። ጥቅጥቅ ያለ ደን ያለበት፣ የተፈጥሮ እንፋሎት የሚፈልቅበትና ዝንጀሮ፣ ጦጣ፣ ጅብና ሌሎች የዱር እንስሳት የሚፈነጩበት ድንግል የተፈጥሮ አካባቢ ነው፡፡ ከቦኩ ገደላማ ቦታ ላይ ሆኖ ቁልቁል ሸለቆውን፣ ገጸ ምድሩን፣…
Rate this item
(3 votes)
እንቅልፍ ከዓለም መሸሸጊያ ጥግ ነው፡፡ ከህይወት ተፋቶ፤ ከኑሮ ተለይቶ ሌላ ዓለም ውስጥ መግባት ነው፤ መተኛት፡፡ በእንቅልፍ ቡልኮ መጋረድ፣ ከዓለም ለተኳረፈ ምቹ ምሽግ ነው፡፡ ህይወት ጥልቅ ናት፤ በጥልቀትዋ ልክ መጥለቅና ከሁሉ በላይ መምጠቅን መታደል ቀላል አይደለም፡፡ ቀላል አይደለም ሳይሆን ከባድ ነው፡፡…
Rate this item
(5 votes)
የሌላ አገርን ዝናብ ዳመና፣ ጉምና ጭጋግ ያጅበዋል፡፡ የሎግያ ሰመራን ዝናብ ደግሞ እንደቤተ-ዘመድ አቧራ ያጅበዋል፡፡ ዝናብም በሰማይ ያገኘውን አቧራ እየጠረገ ከሰማይ ወደ መሬት ሲወረወር፣ የዝናብ ትርዒት ወይም ውድድር የምታይ ይመስልሃል፡፡ አንተ የምታውቀው ከዝናብ ጋር የሚወርድ በረዶ ከሆነ በዚህ ግን ፌስታል፣ ፕላስቲክ፣…
Rate this item
(0 votes)
ሠማያዊ ፓርቲ የአይኤስን የሽብር ድርጊት ለማውገዝ መንግስት የጠራውን ሠልፍ አውኳል በሚል በመንግስት እየተወነጀለ ሲሆን ፓርቲው በበኩሉ፤ በተፈጠረው ረብሻ እጄ የለበትም፤ መንግስት ያለ አግባብ የስም ማጥፋትና ውንጀላ ዘመቻ ከፍቶብኛል ሲል አማሯል፡፡ መንግስትና የመንግስት ሚዲያዎችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት አካላት በፓርቲው ላይ የሚሠነዝሩትን…
Saturday, 02 May 2015 11:10

“የኛ” እና የስኬት ጉዞው

Written by
Rate this item
(6 votes)
የቲያትር ትምህርቷን በከፍተኛ የትምህርት ተቋም ለመከታተል ከትውልድ አገሯ ባሌ፣ አጋርፋ አካባቢ የመጣችውን ለምለም ኃይለሚካኤል (ሚሚ)፣ በጥልቅ የሙዚቃ ፍቅሯ የተነሳ በ“ኢትዮጵያን አይድል” ለመወዳደር የትውልድ ቀዬዋን ጅማን ለቅቃ አዲስ አበባ የገባችው ጠሪፍ ካሣሁን (ሜላት) እንዲሁም እዚሁ አዲስ አበባ ተወልደው ያደጉት ራሔል ጌቱ…