ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
ከኖርዌይ አባቷና ከኢትዮጵያዊት እናት የተወለደችው የ11 ዓመቷ ታዳጊ ዲና ማቴይውሰን፤ የኖርዌይ ታስካር ታለንት (የተሰጥኦ ውድድር) ሾው ተወዳዳሪ ነበረች፡፡ የ6ኛ ክፍል ተማሪዋ ዲና፤ በዳንስ ዘርፍ ነበር የተወዳደረችው፡፡ ከፍተኛ ፉክክር በነበረበት የኖርዌዩ ታለንት ሾው በአስደናቂ የዳንስ ችሎታዋ ታዳሚዋን እያስደመመች እስከ ግማሽ ፍፃሜ…
Rate this item
(0 votes)
* ጥናቱ ለ15 ዓመታት በአራት አገራት ላይ የተካሄደ ነው* ያለ ዕድሜ ጋብቻ ላይ ያልተጠበቀ ውጤት ተገኝቷል * በህፃንነት የተጎዱ ልጆች ላይ የመሻሻል ሁኔታ ታይቷል* የትምህርት ጥራት ጉዳይ አሳሳቢ መሆኑን ጥናቱ ያመለክታል በኦክስፎርድ ዩኒቨርስቲ በአራት የተለያዩ አገራት ለ15 ዓመታት የተካሄደው ልጆች…
Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…በትዳር አንደኛ ዓመት ባል ያወራል፣ ሚስት ታዳምጣለች፡፡ በትዳር ሁለተኛ ዓመት ላይ ሚስት ታወራለች ባል ያዳምጣል፡፡ በትዳር ሦስተኛ ዓመት ላይ ሁለቱም ያወራሉ ጎረቤትም ያዳምጣል፡፡ እናማ…‘ሁለቱም እያወሩ’ ጎረቤት የሚያዳምጥበት ዘመን ላይ ተደርሷል፡፡ ስሙኝማ…እንግዲህ ጥርም ገባ አይደል!… እንደ ድሮ ቢሆን “ጥር…
Rate this item
(3 votes)
በዚህ “አሸናፊ” በተባለው ድርሰት መጨረሻ አካባቢ በተካተተው “የሞኝ አንግስ” ቤቶች ወሬ እኔንና አያሌ የጓደኞቼን ቤተሰቦች እጅግ አሳዝኗል። ዕውነታን መሠረት ባደረገም ይሁን በልብ ወለድ ትረካ ውስጥ ለሚጠቀስ የግለሰብ ስም አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ የግድ ነበር፣ ምክንያቱም ስሙ የጎደፈበት ግለሰብ ራሱን ይከላከል ዘንድ…
Rate this item
(16 votes)
ዛሬ ሠለላ ወአሌ ወሠላም (ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁንና) የነቢዩ መሐመድ አንድ ሺህ አራት መቶ አርባ አራተኛው ልደት ወይም መውሊድ ነው፡፡ በአገራችን በኢትዮጵያና በመላው ዓለም በሚገኙ ቢሊዮን ህዝቦች ዘንድ ከፍ ባለ ቅድሥናና ንፅህና በተመላ ክብረ ድምቀት በአምልኮና በደስታ ተከብሮ ይውላል፡፡ በመላው…
Rate this item
(15 votes)
ስነቃል (Oral literature) የሰው ልጅ ራሱን ከሚገልጥባቸው፣ ስሜቱን ከሚነግርባቸውና ማንነቱን ከሚቀርስባቸው ባህላዊ እሴቶች አንዱ ነው፡፡ በመሆኑም ማህበረሰብና ስነቃል ያላቸው ቁርኝት እጅጉን ጥብቅ ነው፡፡ ለዚህም ነው የአንድን ማህበረሰብ ባህላዊ እሴቶች ማጥናትና መረዳት ማህበረሰቡን ማወቅ ነው የሚባለው፡፡ አይነቱና መጠኑ ከማህበረሰብ ማህበረሰብ ቢለያይም…