ህብረተሰብ
አሀዱ ኣባይነህ የኪነ-ህንፃ ባለሙያ ነው፡፡ በሙያው ለአስራ ስምንት አመታት ሲሰራ ቆይቷል፡፡ በ90ዎቹ ዓመታት በዝቅተኛ ወጪ የዛፍ ላይ መኖሪያ ቤት ሰርቶ ነበር፡፡ በቅርቡ ደግሞ በአዲስ አበባ ከፈራረሱ ቤቶች ላይ ከተሰበሰቡ የተለያዩ ቁሳቁሶች እየሱስ በመባል በሚታወቀው አካባቢ እጅግ ውብ የሆነ ቤት ሰርቷል፡፡…
Read 7738 times
Published in
ህብረተሰብ
“ከመወለዳችን በፊትም ሆነ ከሞትን በኋላ የምናካሂዳቸው ነገሮች እንዲሁም የየእለት ተእለት እንቅስቃሴያችን ከንጋት እስከ ንጋት በሙሉ ባህላዊ ናቸው፡፡” ይሉናል እውቁ የፎክሎር (ባህል) ጥናት መምህርና ተመራማሪ ፈቃደ አዘዘ (ዶ/ር)፡፡ እውነቱ ይህ ከሆነ የሰው ልጅ በራሱ ባህልም ነው ብሎ መፈረጁ የሚገድ አይመስልም፡፡ ስለ…
Read 3608 times
Published in
ህብረተሰብ
ብዙዎቻችን ክትባትን የምናውቀው በቫይረስ ወይም በባክቴሪያ ሊመጣ የሚችልን በሽታ ለመከላከል ጥቅም ላይ ሲውል ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን በሥነ ልቦናና በስነ አዕምሮ መስክም የአእምሮ ጤናን ለመጠበቅና ከጉዳት ለመከላከል የሚውል ክትባት አለ፡፡ ስነ ልቦናዊ ክትባት /Psychophulaxis/ ወይም ቫክሲን ፎር ሳይክ /Vaccine for…
Read 5076 times
Published in
ህብረተሰብ
በአሁኑ ወቅት ከፍተኛ የዓለም ስጋት በሆነው ኢቦላ ላይ ያተኮረ ህዝባዊ ውይይት የፊታችን ረቡዕ በግዮን ሆቴል ይካሄዳል፡፡ የኢትዮጵያ ሳይንስ አካዳሚና የኢትዮጵያ ጤና አጠባበቅ ማህበር በጋራ ባዘጋጁት በዚህ ህዝባዊ ወይይት ላይ የኢቦላ ቫይረስ ምንነትና የመተላለፊያ መንገዶቹ እንዲሁም ስርጭቱ፣ ምልክቶቹ፣ የመጋለጫ መንገዶችና የቁጥጥር…
Read 1433 times
Published in
ህብረተሰብ
ቁርስ አለመመገብ ቁርሳቸውን የማይመገቡ ሰዎች በደማቸው ውስጥ የሚገኘው የስኳር መጠን ዝቅተኛ ይሆናል፡፡ ይህም ለአንጎል መድረስ ያለበትን ንጥረ ነገር በማስቀረት አንጎል በተገቢው ሁኔታ እንዳይሰራ ያደርገዋል፡፡ ከመጠን በላይ መመገብ ከመጠን በላይ መመገብ የአንጎል የደም መተላለፊያ ቧንቧዎችን ያደድራቸዋል፡፡ ይህ ደግሞ የአዕምሮን ኃይል ይቀንሳል፡፡…
Read 2833 times
Published in
ህብረተሰብ
ለምን መሰላችሁ ነፃ ገበያን ያወደስኩት? በእኛ አገር “ጨመረ” እንጂ “ቀነስ” የሚባል ነገር ጠፍቶ፣ “ቀነሰ” የሚለው ቃል ካልጠቀመን ምን ያደርግልናል? ከመዝገበ ቃላት ይፋቅልን! በምንልበት ጊዜ የቀነሰ ነገር በማየቴ ነው፡፡ባለፈው ሰሞን፣ ዘመድ ሞቶብኝ በተለምዶ ዓለም ባንክ እየተባለ የሚጠራው አካባቢ ነበርኩ፡፡ ከቀብር መልስ…
Read 2006 times
Published in
ህብረተሰብ