ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
- አያቴ እንደሽልማት ታሪክ ትነግረኝ ነበር…- “ተራሮች የሚለኩት ባስቀመጡት ታሪክ ነው”የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ ከባህል ዘፈን አቀንቃኙ ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ ጋር ያደረገችው ቃለ-ምልልስ የመጀመሪያ ክፍል በዕለተ ጥምቀት ለንባብ በቅቶ ነበር፡፡ ቀጣዩ ክፍል ባለፈው ቅዳሜ መውጣት ሲገባው በቴክኒክ ችግር ምክንያት…
Rate this item
(0 votes)
አንዳንድ ጭውውት አልፎ ሲያስታውሱት የትንቢት ቁመና ይይዛል።…..… አስራ አምስት ዓመት ያልፈዋል፡፡ ከአንድ ፀሐፊ ወዳጄ ጋር ስንገናኝ ከሰላምታ ቀጥሎ የምንጠያየቀው የተለመደ ባለሁለት አፅቅ ወቅታዊ መረጃ አለን፡፡ “ምን እያነበብክ ነው?” እለዋለሁ፤ ይነግረኝና… “አንተስ?” ይለኛል፡፡“ምን እየፃፍክ ነው?” ድጋሚ እጠይቃለሁ፡፡ ይመልስና፤ “አንተስ?” የሱ ጥያቄ…
Rate this item
(2 votes)
ስለ ሱሰኞች መፃፍ ይፈልጋል፡፡ ስለ ጫታቸው፣ ሲጋራቸው፣ ሀሺሻቸው፣ ቁማራቸው፣ የወሲብ ረሀባቸው፣ ስካራቸው…ስለ ሁሉም እብደታቸው መፃፍ ይፈልጋል፡፡ ግን እንዴት አድርጎ፤ አንድም ቀን ጫት ቅሞ በምርቃና መደንዘዝን አያውቅበትም፣ ሲጋራ አጭሶ ራስን የማንደድ ብልሀትን ከንፈሮቹ አይረዱትም፡፡ ስካርን አያውቀውም፣ እብደቱን አልደረሰበትም፡፡ ሆኖም ያያል…መሰሎቹ እሱን…
Rate this item
(4 votes)
“በቃል ያሉት ይረሣል በፅሁፍ ያስቀመጡት ይረሳል” ይላሉ አበው። ለመሆኑ አበው ማናቸው? ጥንታዊ አባት ይሆኑ? እንደ አለቀ ገብረሃና ወይም እንደ አባ ምንይዋብ ቢጤ ሆነው በተራችነታቸው የሚታወቁ ጉምቱ ሰው? ማንን እንጠይቅ? በፅሁፍ የተቀመጠልንን ደጅ እንጥና እንዴ ፣ እነ መዝገበ ቃላትን።አዲስ አበባ በዚህ…
Rate this item
(2 votes)
· ወልዲያ--የህዝቡ ፍቅር ለማዘንና ለመተከዝ ፋታ የሚሰጥ አይደለም· የባህል ሙዚቃ በሜጀር ደረጀ በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት አይሰጥም· ምርጫ ሲመጣ---ከማንም በላይ የሚጎዳው አርሶ አደሩ ነው· እናቴ ወይፈን ሸጣ ጊታር ገዝታልኛለችየአገው ምድር ቻግኒ ናት ያበቀለችው፡፡ ከክራር ጋር የተዋወቀው ገና የ11 ዓመት ለጋ ታዳጊ…
Thursday, 18 January 2024 16:50

አንገቴን ታስደፋኛለህ…

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ወደ አዳራሹ ስገባ አስፈሪ ድምፅ ተቀበለኝ። አስፈሪ! “አታስመስል! … አታስመስል!” የሚያንባርቅ ድምፅ! “ወደዚህ የገባኸው ሠዓሊውን ስለምታከብረውና ስለምትወደው ነው?” ድምፁ ከየት እንደመጣ የማን እንደሆነ ለማወቅ ያስፈራል። ቤቱ የእርሱ ነው እና እንዲህ እንደልቡ የሚያንባርቀው የገብረ ክርስቶስ ደስታ መንፈስ ይሆን? ከፍርሃቴ የተነሳ አዕምሮዬን…
Page 5 of 265