ህብረተሰብ
…ወደ ሳውዲ ያቀናሁት ለአንድ ድርጅት በሾፌርነት ለመቀጠር በመጣልኝ ቪዛ ነው። እዛ ከገባሁ በኋላም በሥራዬ አጋጣሚ ከብዙ አበሾች ጋር ለመገናኘትና ለመተዋወቅ በቃሁ፡፡ አብዛኛዎቹ ወደ ሳውዲ ከገቡ ከሦስት ዓመታት በላይ ሆኗቸዋል። ኑሮአቸው እጅግ የተደላደለና የቅንጦት ነው፡፡ እኔ ተቀጥሬ የምሰራበት ድርጅት ባለቤት የሚያሽከረክረውን…
Read 4965 times
Published in
ህብረተሰብ
መግለጫ እስኪሰጥ ህዝቡ በትዕግስት ይጠባበቅ”ስለመስቀሉ ከሰማይ መውረድ በጀመሪያ መረጃው እንዴት ነው የደረሳችሁ?መስቀሉ ከሰማይ ወረደ ስለሚባለው የሻለ መረጃ የምታገኙት ወረደ ከተባለበት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎችና አገልጋዮች ነው። እኛ ከሰማይ ወረደ ከተባለ ከቀናት በኋላ ነው በስፍራው የተገኘነው፡፡ ስለዚህ እነሱ እንደነገሩን እንጂ አይተናል ሰምተናል ብለን…
Read 4770 times
Published in
ህብረተሰብ
በ የአመቱ መስከረም ወር ላይ የሚከበረው የኢሬቻ በአል በነገው እለት በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ በደማቅ ስነስርአት ይከበራል፡፡ ይህ ክብረ በአል በኦሮሚያ ክልላዊ አስተዳደርም ትኩረት ከተሠጣቸው ህዝባዊ በአላት አንዱ ሆኗል፡፡ የብሄረሰቡ መገለጫ ባህላዊ ስርአት እንደሆነም በስፋት ትምህርት እየተሠጠበት ነው፡፡ በአንድ በኩል ባህላዊ…
Read 13286 times
Published in
ህብረተሰብ
እስር ቤቱን እኔ አልፈጠርኩትም፡፡ ለእስር ቤቱ የንጽህና አያያዝ ምንም ማበርከት የምፈልገው ነገር የለም፡፡ ሌሎቹ የሚደርጉትን አደርጋለሁ፡፡ ሌሎቹ የማያደርጉትን አላደርግም። ሲሰሩ እሰራለሁ፣ ሲፈሩ እፈራለሁ፣ ሲገድሉ እገድላለሁ…ሲዘርፉ እዘርፋለሁ፡፡ ንሰሐ ሲገቡ እገባለሁ፡፡ ተራ ዜጋ መሆን አሰኘኝ፡፡ ተራ፤ ማንንም የማልጐዳ ማንንም የማልጠቅም፡፡ በቀዮች መሀል…
Read 2530 times
Published in
ህብረተሰብ
የሰሜን ወሎ ዋና ከተማ ወደሆነችው የወልድያ ከተማ ነሐሴ አጋማሽ ላይ አቀናሁ፡፡ በየዓመቱ ቡሄ በመጣ ቁጥር የልጅነት ትውስታዬ የሆነው የዚያ አካባቢ የተለየ የቡሄ አጨፋፈርና የመስቀል አከባበር በሬዲዮ ወይም በፕሬስ ውጤቶች ላይ ቀርበው አይቼ አላውቅም፡፡ አሁን ከሌላ ከምጠብቅ ለምን ራሴ አላቀርበውም ብዬ…
Read 2531 times
Published in
ህብረተሰብ
አባቶች የአክሱምን ሃውልት አቁመዋል፤ ልጆች ከሃውልቱ ስር የካርታ ቁማር ይጫወታሉ አባቶች በቀረፁት ድንጋይ ዓለምን ያስደንቃሉ፤ ልጆች የጠጠር መንገድ መደልደል አቅቶአቸው መኪና አይገባም ይላሉ ዝም ያለቺው አድዋ… ደማቋ ሽሬ… የተቆፋፈረችው አዲግራት… የዛላምበሳ - አሲምባ - አሊቴና ጉዞዬን ለማካፈል ከጥቂት ሳምንት በፊት…
Read 2672 times
Published in
ህብረተሰብ