ህብረተሰብ

Rate this item
(5 votes)
ከአፍሪካ የተገኘው አንድ ሃያል ብቻ ነውከ72 ሃያላን መካከል ሴቶች 9 ብቻ ናቸውየቭላድሚር ፑቲን አንደኛ መባል አነጋጋሪ ሆኗል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት የራሱን መምረጫ መስፈርት ተጠቅሞ፣ ከአጠቃላዩ የአለም ህዝብ በመቶ ሚሊዮን አንድ ሃያል ስሌት የአለማችንን ሃያላን በየአመቱ መምረጥ የጀመረው እ.ኤ.አ በ2009 ነው፡፡…
Rate this item
(2 votes)
“ሀረስቱል ሽባበል ሙጃህዲን ፊ ቢላደል ሂጅራተይታን” በሚል ስያሜ ተደራጅተው ከአልቃኢዳ አልሸባብ ጋር የቀጥታ ግንኙነት በመመስረ፣ በኢትዮጵያ የተለያዩ የሽብር መዋቅሮችን በመፍጠር ህገመንግስታዊ ስርአቱን ለማፍረስ ተንቀሳቅሰዋል በሚል በተከሰሱት 28 ግለሰቦች ላይ ምስክሮች እየተሰሙ ነው፡፡ ከጥቅምት 19 ቀን 2006 ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ…
Rate this item
(40 votes)
በታላቁ መጽሃፍ “መጽሃፍ ቅዱስ” ላይ በመጽሃፈ ነገስት ቀዳማዊ ላይ በምዕራፍ 10 ከቁጥር 1 እስከ 13 ድረስ ንግስተ ሳባ ጠቢቡ ሰለሞንን ጎብኝታ ወደ ሃገሯ እንደተመለሰች ይናገራል፡፡ ዓረቦች ይህንን ታሪክ የግላቸው ለማድረግ መጠነ ሰፊ ጥረት አድርገዋል፤ ባይሳካላቸውም፡፡ ንግስተ ሳባ የራሳቸው ንግስት በመሆን…
Rate this item
(3 votes)
አድዋ ላይ ከወደቁት ጀግኖች ኢትዮጵያውያን አንዱ የሆኑት ፊታውራሪ ገበየሁ፤ “ጠላትን ስሸሽ ከሞትኩኝ አስከሬኔን እዚያው ቅበሩ፤ ጠላትን ፊት ለፊት ተጋፍጬ ከሞትኩ ግን አስከሬኔን በሀገሬ ይቅበሩልኝ” ሲሉ አፄ ምኒልክን ቃል አስገብተዋቸው ነበር፡፡ የአድዋ ጦርነት ተጀመረ፡፡ ባልቻም እያዋጉ ጠላት ያለበት ድረስ በድፍረት ዘለቁ፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የመንግሥት ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥን በተመለከተ ተደጋጋሚ የነዋሪዎች እሮሮዎችና አቤቱታዎች ሲስተጋቡ የቆዩ ሲሆን መንግስት የአገልግሎት አሰጣጡን ለማቀላጠፍ፣ የስነምግባር ጉድለቶችን ለማሻሻል የተለያዩ እርምጃዎች መውሰዱ ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን አሁንም ችግሮቹ እንዳልተፈቱ ብዙዎች ይናገራሉ፡፡ ባለፈው ሰሞን የማህበራዊ ጥናት መድረክ “የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ስነምግባርና ተጠያቂነት”…
Rate this item
(5 votes)
ለምሑራኑ እና ለጸሐፊዎች በጭራሽ ሊገቡ ያልቻሉ የኢትዮጵያ ውርስና ቅርሶች አሉ ከተባለ የዘመን መቁጠሪያው አንዱ መሆን አለበት፡፡ በ1990ዎቹና ከ2000 ዓ.ም ወዲህ ብቻ አሥር የሚጠጉ ጽሑፎች በመጽሐፍና በድረ ገጽ ቀርበውበታል፡፡ ይህንኑ በቀጥታ የሚመለከቱ የምርምርና ጥናት ሥራዎች፣ ዓውደ ጥናቶችና ዓውደ ርዕይ ቀርበውበታል፡፡ የትኞቹም…