ህብረተሰብ

Rate this item
(2 votes)
የልጆች እናት የሆነችው ፋጡማ፤ ላለፉት ሰባት ዓመታት ፒያሳ በተለምዶ “አላሙዲ ያጠረው” እየተባለ የሚጠራው የቆርቆሮ አጥር ስር ከማለዳው 12፡30 ጀምሮ ተቀምጣ፣ ለታክሲ ሾፌሮችና ረዳቶቻቸው ፓስቲና ሻይ እንዲሁም ቡና ታስተናግዳለች። ሆኖም የአካባቢው መቆሸሽና በመጥፎ ጠረን መሞላት ግን እየባሰበት እንጂ እየተሻለው አለመምጣቱን ትናገራለች።…
Rate this item
(7 votes)
የውጫሌ ስምምነት የተፈረመበት ሥፍራ 30 ሚ. ብር የሚፈጅ ፕሮጀክት ከተቀረፀለት 6 ዓመት ቢሞላውም መሬት ላይ የሚታይ ነገር የለም ይስማ ንጉሥ ምንድነው? ብዬ ብጠይቅ፤ ከአካባቢው ነዋሪዎችና ከጉዳዩ ጋር አግባብ ካላቸው ጥቂት ሰዎች በስተቀር፣ የተቀረው ኢትየጵያዊ እምብዛም ያውቀዋል የሚል ግምት የለኝም፡፡ ምክንያቱም…
Rate this item
(1 Vote)
ክፍል አንድየተወደዳችሁ አንባቢዎቼ! በዚህ ጽሑፌ የግጥምና የታሪክ መድበል ስለሆኑ አንድ አባት አስነብባችኋለሁ፡ ፶ አለቃ አሰፋ ተክሌ ይባላሉ፡፡ የታሪክ መጻሕፍትን ተከታትለው ያነብባሉ፡፡ ሥነግጥም ደግሞ ተሰጥኦዋቸው ነው፡፡ ራሳቸው ይገጥማሉ፡፡ ጊዜና ወቅትን መሠረት አድርገው የተገጠሙትንም አይረሱም፡፡ በልጅ ኢያሱ፣ በንጉሥ ተፈሪ፣ በንጉሥ ሚካኤል ወቅት…
Rate this item
(3 votes)
ወደ አየር ማረፊያው የገባው በአጥር ዘሎ ነውዕሁድ ሚያዝያ 12 ቀን፣ 2006 ዓ.ም ምሽት…“ቀን ለሰራዊት፣ ማታ ለአራዊት” ብሎ ነገር የማይመለከታት እንቅልፍ የለሽ አሜሪካ፣ እኩለ ሌሊት ቢያልፍም፣ እንደነቃች ናት፡፡ ጨለማ ስራ እማያስፈታው የካሊፎርኒያው ሚኔታ ሳንጆሴ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያም፣ ሂያጅና መጪውን በማስተናገድ የዘወትር…
Saturday, 26 April 2014 12:35

የአይሁዳውያን ፋሲካ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ክርስቲያኖች “ጌታችንና መድኃኒታችን” ብለው የሚያመልኩት ኢየሱስ ክርስቶስ፣ በቅዱስ መጽሐፍ እንደተጻፈው ሞትን ድል አድርጎ የተነሳበትን የፋሲካ ክብረ በዓል ከፍ ባለ ስነ-ስርአት ካከበሩት እነሆ ዛሬ ስድስተኛ ቀናቸው ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስን “በጭካኔና በድፍረት፣ ሰቀሉት” እየተባሉ በአንዳንድ ወገኖች ዘንድ የሚታሙት አይሁዳውያንም ከአውራ ክብረ በአላቶቻቸው…
Rate this item
(19 votes)
የተከበራችሁ አንባቢዎቼ! በቋሪት ተራራ ስለተፈተነው ሙሽራ ከማውሳቴ በፊት ስለቋሪት በጥቂቱ ልንገራችሁ፡፡ ቋሪት በምዕራብ ጎጃም ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንደኛው ነው፡፡ ወደ ቋሪት ለመዝለቅ ሁለት መንገዶችን መጠቀም ግድ ይላል፡፡ ይኸውም በጂጋ ከተማ በኩል በመኪና ወደ ላይ 45 ኪሎ ሜትር በመጓዝ፣ ወደ ወረዳው…