ህብረተሰብ

Rate this item
(6 votes)
አቶ ሀይለማርያም ወልዱ በቅርቡ “ህልፈተ አንጃ ወ ክሊክ ዘ ኢህአፓ” የሚል መፅሀፍ ለንባብ አብቅተዋል፡፡ ከመፅሀፉ ጋር በተያያዘ የኢሕአሠ ቤዝ የነበረውን የኢሮብ ህዝብ አስመልክቶ ከአዲስ አድማስ ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል፡፡ ኢህአፓ አለሁ ነው የሚለው፤ አንተ በመጽሐፍህ “ህልፈት አንጃ ወ ክሊክ ዘ ኢሕአፓ”…
Rate this item
(1 Vote)
የ95 ዓመት አባት አርበኛ ናቸው፡፡ ያልዘመቱበት የጦር አውድማ የለም። በዚህ ዕድሜያቸው ከ70 ዓመት በፊት የተደረጉ ጦርነቶችን ከእነ ዓመተምህረታቸው ያስታውሳሉ፡፡ ባለፈው ሳምንት በኢኮኖሚና ንግድ አምድ ላይ ቃለምልልስ የተደረገላቸው “የባላገሩ አስጐብኚ ድርጅት” ባለቤት፣ አባት አርበኞችን ወደ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ወስዶ የማስጐብኘት ሃሳብ…
Rate this item
(6 votes)
“መስፍን ቅንና ግልፅ ሰው መሆኑን አውቃለሁ” (ደራሲ ኃይለመለኮት መዋዕል) መስፍን ሀብተማርያም በሁለት በኩል አስተዋፅኦ አበርክቷል፡፡ አንደኛው ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወግ ስነ-ፅሁፍ ዘውግና በሌላውም ዘርፍ ከ10 ዓመት በላይ አስተምሯል፡፡ መስፍን ራሱ ከሚፅፈው ውጭ የሚፅፉ የፈጠራ ሰዎችን በመፍጠር ከፍተኛ ድርሻ ነበረው፡፡ ውጭ አገር…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ከፍተኛ ኃላፊዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ አዲስ የተዋቀረው የባለስልጣኑ የማናጅመንት ቡድን ባለፈው ዓመት “ግምገማዊ ስልጠና” አካሂዶ ነበር፡፡ ግምገማው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮችን፣ ከፍተኛ ኦፊሰሮችና ሌሎች ሰራተኞችንም ይጨምራል፡፡ የግምገማው ቦታ አዳማ ዩኒቨርሲቲ ነበር፡፡ መኝታ እንዲሁም ቁርስና እራትን የምንጠቀመው…
Rate this item
(8 votes)
ይህን አጭር ጽሑፍ ለመፃፍ ስዘጋጅ የሮን ሃወርድ ፊልም የሆነውንና ራስል ክሮው የሚተውንበትን Beautyfull mind የተባለውን ፊልም እየተመለከትኩ ነበር፡፡ በፊልሙ ላይ ዋናው ገጸ ባህሪ ለፍቅረኛው ክዋክብትን ሲያሳያት ይታያል፡፡ ድቅድቅ ባለው ጨለማ ውስጥ ከሚታዩት ክዋክብት መካከል አንዳንዶቹ በአሁኑ ጊዜ ህልውና እንደሌላቸው ያውቃሉ?ነገሩ…
Saturday, 12 July 2014 12:16

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ሳይፈልጉ ታማኝ ከመሆን ይልቅ ጨርሶ ታማኝ አለመሆን ይመረጣል፡፡ ብሪጊቴ ባርዶት (ፈረንሳዊ የፊልም ተዋናይና የእንስሳት መብት ተሟጋች)አዎ፤ ትዳራችን ላይጠገን እስከመጨረሻ መፍረሱ ግልፅ እስኪሆን ድረስ ታማኝ ነበርኩ፡፡ የዌልስ ልኡል ቻርልስ (ለሚስቱ ታማኝ እንደነበር ሲጠየቅ የመለሰው)ከወሲብ የመታቀብ መርህ ስሜትን ማፈን አይደለም፡፡ ህይወትን ሙሉ…