ህብረተሰብ

Rate this item
(8 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የዓመቱ የመጀመሪያው ሩብ ፉት አለ አይደል!እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ይቺን ስሙኝማ…ሰውየው ለሴት ጓደኛው ስጦታ መስጠት ይፈልግና ምክር ይጠይቃል፡፡ “ለጓደኛዬ ምን ስጦታ ብሰጣት ጥሩ ነው?” “ትወድሃለች?”“እንደምትወደኝ እርግጠኛ ነኝ፡፡” “እንግዲያው፣ ምንም ነገር ብትገዛላት ደስ ይላታል፡፡”‘ቢሆን ኖሮ አሪፍ ነበር’ የሚባለው እንዲህ ነው፡፡ አሀ… ስጦታ…
Rate this item
(3 votes)
ክፍል ፩ እንዲያው ዘው ተብሎ አይገባ ነገር! ”ቤቶች!” ተብሎ ”ደጆች!” ተብሎ “ይግቡ/ግባ!” ተብሎ ነው እንጅ። ጠፍቼ ሰነበትኩ። ከረምኩ ሳይሻል አይቀርም። “ለመሆኑ አሰፋ ጫቦ የት ገባ” ብለው በአደባባይ የጠየቁት ወሰንሰገድ ገ/ኪዳንንና እንዳለ ጌታ ከበደን እንዲሁም ሌሎች እዚህ በስም ያልጠቀስኳቸውን ሁሉ አመስግናለሁ።…
Saturday, 29 November 2014 11:29

የምሬት ድምጾች

Written by
Rate this item
(26 votes)
ሀና ላላንጎ የአስራ ስድስት አመት ታዳጊ ናት ፡፡ አየር ጤና አካባቢ ከትምህርት ቤት ወደ ቤቷ ለመሄድ በተሳፈረችበት ሚኒባስ ታክሲ ተገዳ ከተወሰደች በኋላ በደረሰባት የቡድን የመደፈር ጥቃት ምክንያት ህይወቷ አልፏል፣ ጉዳዩ በህግ ተይዟል፡፡ የኢትዮጵያ ሴቶች ማህበራት ቅንጅት ሰላም ለሴቶች ከጓዳ እስከ…
Rate this item
(16 votes)
የዜጎችን መብት፣ ክብርና ደህንነት የሚያስከብር ህገ - ወጥ ደላሎችን የሚያስቀር ነው 8ኛ ክፍል ያልጨረሰና የሙያ ፈተና (CoC) ያላለፈ አይሄድም. ከበፊቱ የተሻለ ቢሆንም አሁንም ክፍተቶች አሉት ፤ ለሕገ -ወጥነት በር ይከፍታል.. ለሥራ ወደ ተለያዩ የአረብ አገራት የሄዱ ዜጎች (አብዛኞቹ ወጣት ሴቶች)…
Rate this item
(12 votes)
አሀዱ ኣባይነህ የኪነ-ህንፃ ባለሙያ ነው፡፡ በሙያው ለአስራ ስምንት አመታት ሲሰራ ቆይቷል፡፡ በ90ዎቹ ዓመታት በዝቅተኛ ወጪ የዛፍ ላይ መኖሪያ ቤት ሰርቶ ነበር፡፡ በቅርቡ ደግሞ በአዲስ አበባ ከፈራረሱ ቤቶች ላይ ከተሰበሰቡ የተለያዩ ቁሳቁሶች እየሱስ በመባል በሚታወቀው አካባቢ እጅግ ውብ የሆነ ቤት ሰርቷል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
“ከመወለዳችን በፊትም ሆነ ከሞትን በኋላ የምናካሂዳቸው ነገሮች እንዲሁም የየእለት ተእለት እንቅስቃሴያችን ከንጋት እስከ ንጋት በሙሉ ባህላዊ ናቸው፡፡” ይሉናል እውቁ የፎክሎር (ባህል) ጥናት መምህርና ተመራማሪ ፈቃደ አዘዘ (ዶ/ር)፡፡ እውነቱ ይህ ከሆነ የሰው ልጅ በራሱ ባህልም ነው ብሎ መፈረጁ የሚገድ አይመስልም፡፡ ስለ…