ህብረተሰብ
Friday, 11 September 2015 09:37
“በአዲሱ ዓመት አዳዲስ የፊልም ስራዎችን የመጀመር እቅድ አለኝ” ዮናስ ብርሃነ መዋ (የፊልም ዳይሬክተር)
Written by Administrator
ያለፈው ዓመት ለኔ የስራ አመት ነበር፡፡ በርካታ የማስታወቂያና የዶክመንተሪ ስራዎችን ሰርቼበታለሁ፡፡ በተለይም ሰፊ ጊዜዬን የወሰደው የ”ጉማ አዋርድ”ን ማዘጋጀት ነበር፡፡ የ2007 “የጉማ አዋርድ” ከባለፈው በተሻለ በብዙ መልኩ የደመቀ ነበር፡፡ እናም ለኔ 2007 ስኬታማ ነበር፡፡ በአዲሱ ዓመት አዳዲስ የፊልም ስራዎችን የመጀመር እቅድ…
Read 1686 times
Published in
ህብረተሰብ
Friday, 11 September 2015 09:35
“በአዲሱ ዓመት በእርግጠኝነት ከፕሬዚዳንትነቴ እለቃለሁ” የምወድሽ በቀለ (የሴት ደራሲያን ማህበር ፕሬዚደንት)
Written by Administrator
ያለፈው ዓመት ለኔ ጥሩ ነበር፡፡ የራሴን የበጐ አድራጐት ማህበር መስርቻለሁ፡፡ “Women Can Do It” (ሴቶች ይችላሉ!) በሚል እንቅስቃሴ ውስጥ ተሳትፌአለሁ፡፡ የኢትዮጵያ ሴት ደራስያን ማህበር ደግሞ ለ2007 ካቀደው ውስጥ ከ80 በመቶ በላይ አሳክቷል፡፡ የቀረውን በተለያዩ ችግሮች ምክንያት አልሰራንም፡፡ በወርሃዊ መዋጮ ብቻ…
Read 1924 times
Published in
ህብረተሰብ
Friday, 11 September 2015 09:34
“የራሴን ሀሳቦች የመፃፍ ዕቅድ አለኝ” አርቲስት ሳምሶን ታደሰ (ቤቢ)
Written by Administrator
እግዚአብሔር ይመስገን 2007 ለኔ ስኬታማ ስራዎችን የሰራሁበት ዓመት ነው፡፡ በህብረተሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያገኙ “ባንቺ የመጣ“ እና #አለም በቃኝ” የተሰኙ ሁለት ፊልሞችን ሰርቻለሁ፡፡ በትወና የተሳተፍኩበት “ሶስት ማዕዘን; የተሰኘው ፊልምም፤ በአሜሪካው የ#ፓንአፍሪካን ፊልም ፌስቲቫል” ላይ ተሸልሟል፡፡ በተጨማሪም በመስከረም ወር ለሚካሄደው African Movie…
Read 3891 times
Published in
ህብረተሰብ
Friday, 11 September 2015 09:32
“በአዲሱ ዓመት 3 ዋነኛ እቅዶች አሉኝ” ዲያቆን ዳንኤል ክብረት (ደራሲና የቤተክርስቲያን ታሪክ ተመራማሪ)
Written by Administrator
አመቱ ለኔ ጥሩ ሆኖ ነው ያለፈው፡፡ ሶስት እቅዶቼን አሳክቻለሁ፡፡ አንደኛ የማሳትማቸው መጻህፍት ነበሩ፡፡ ተሳክተውልኛል፡፡ “አራቱ ሃያላን” እና “እኛ የመጨረሻዎቹ” የተሰኙትን መጻህፍት ለአንባቢ ማድረስ ችያለሁ፡፡ ሁለተኛ የማከናውነው ጥናት ነበር፤በዓመቱ አከናውናለሁ ያልኩትን ያህል ሰርቻለሁ፡፡ “የበጎ ሰው ሽልማት;ንም አመቱ ሳይጠናቀቅ አንድ ምዕራፍ ማድረስ…
Read 4810 times
Published in
ህብረተሰብ
Friday, 11 September 2015 09:30
የአዲስ ዓመት እንግዳ ከሰይፉ ጋር በሙሽርነት ማግስት የተደረገ ቃለ ምልልስ
Written by Administrator
የጫጉላ ሽርሽር የት አሰብክ?ቤቴ ነዋ… የት አስባለሁ?! በአልም ስለሆነ ቤተሰብ ከቤት እንዳትወጡ ብሎናል፤ ስለዚህ እዚሁ ነው ልጄ … አዲስ አበባ፡፡ “ጫጉላ አብቧል ዛሬ እቴ ሸንኮሬ” ይባል የለ! ስፖንሰር ካደረግሽን ደግሞ የትም እሄዳለሁ፡፡ ለሰርግህ ያሰብከውን ወጪ ለበጎ አድራጎት ሰጥተሃል፡፡ አንዳንዶች ግን…
Read 6441 times
Published in
ህብረተሰብ
Friday, 11 September 2015 09:31
“በአዲሱ ዓመት አዲስ ፍቅረኛ የመያዝ እቅድ አለኝ” አርቲስት የትናየት ታምሩ (የፊልም ተዋናይ)
Written by Administrator
ያለፈው አመት ለኔ በጣም ስኬታማ ነበር፡፡ አዳዲስ ልምዶችን አግኝቼበታለሁ፡፡ እራሴ ፕሮዱዩስ ያደረግሁትና የምተውንበት “ያነገስከኝ” የሚለውን ፊልም ለተመልካች ያበቃሁበት አመት ነው፡፡ በገንዘብም በጊዜም ብዙ የደከምኩበት በመሆኑ ፊልሙ መወደዱ ለኔ ትልቅ ስኬት ነበር፡፡ “ሼፉ 2”ትን ጨምሮ ሌሎች የተወንኩባቸው ፊልሞችም ውጤታማ ነበሩ፡፡ ወደ…
Read 3492 times
Published in
ህብረተሰብ