ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
ከአዲስ አበባ በ1041 ኪ. ሜትር ርቀት ላይ ወደ ምትገኘው የእነ ኢዛና ሳይዛና፣ የአፄ ገ/መስቀል፣ የቅዱስ ያሬድ ሀገር አክሱም ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ ከተለያዩ የሚዲያ ተቋማት የተውጣጣን የጋዜጠኞች ቡድን ተጉዘን የአራት ቀናት ቆይታ አድርገን ነበር፡፡ በቆይታችን በርካታ የቱሪስት መስህቦችን የጎበኘን ሲሆን…
Rate this item
(1 Vote)
1490ኛውን የመውሊድ በአልን መነሻ በማድረግ ዛሬ ስለ ጀላል አል-ዲን ሩሚ ለመጫወት ወስኛለሁ፡፡ ተገቢ ውሳኔ ይመስለኛል፡፡ መውሊድ መንዙማ የሚደረግበት በአል ነው፡፡ የቋንቋ ምሁራን፤ ‹‹መንዙማ አወረደ›› ሲባል፤ በሥርወ ቃል ፍችው ግጥም ገጠመ ማለት ነው ይላሉ፡፡ መንዙማው ወይም ግጥሙ የቁርአን ማስተማሪያ ሆኖ ያገለግል…
Tuesday, 29 December 2015 07:18

እንደገና ጀርመን

Written by
Rate this item
(4 votes)
አብዛኛው ዓለም፤ በፈተናው እየወደቀ ለቅኝ ተገዢነትና ለባርነት ሲዳረግ፤ አፍሪካዊ ወንድሞቻችን ትውልድ ተሻጋሪና ቅስም ሰባሪ የግፍ ፅዋ ለመጨለጥ ሲገደዱ፤ አባቶቻችን በፅኑ ተጋድሎ ከዚያ መከራ ጠብቀው፤ ሰብአዊ ክብርን ያህል ትልቅ ሐብትን ሰጥተውን አልፈዋል፡፡ አዎ፤ ጀርመኖች የዌመር ሪፐብሊክ የውድቀት ታሪክ ምን እንደነበረ አሳምረው…
Rate this item
(14 votes)
- በየሄድኩበት ሁሉ ጥቁር ካልሲ ይጥሉብኝ ነበር- “መድሃኒት እየሰረቀ ይሸጣል” ብለው አስወርተውብኛልአዲስ አበባ ነው ተወልደው ያደጉት፡፡ የዕድሜያቸውን ግማሽ ያሳለፉት በውጭ አገራት ነው፡፡ በማህበረሰብ ጤና የማስተርስ ዲግሪይዘው ለንደን በሚገኝ አንድ ትልቅ ሆስፒታል ውስጥ በሲኒየር ነርስነት እያገለገሉ እንደሚገኙ ይናገራሉ፡፡ አቶ ሄኖክ አያሌው…
Rate this item
(2 votes)
የክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጀት መስራችና ሥራ አስኪያጅ ናቸው፡፡ ከሁሉም የሚያስገርመው ወደዚህ ሥራ የገቡበት አጋጣሚ ነው፡፡ የዛሬ 11 ዓመት ከያዛቸው ከባድ ህመም ሲያገግሙ በመንፈስ አረጋውያንን እንዲያነሱ፣ እንዲንከባከቡ እንደተነገራቸው ይገልጻሉ፡፡ ሞቱ ተብለው የዳኑ በመሆናቸው ይሄንን ትዕዛዝ አለመፈጸም አልተቻላቸውም፡፡ ፈተናው ግን ከባድነበር፤…
Rate this item
(11 votes)
የስድስት ልጆቻቸውን እናት ድንገት ሞት ሲነጥቃቸው ዙሪያው ገደል ሆነባቸው፡፡ ኑሮ በጣም ከበዳቸው፡፡ ለሥራ ያልደረሱ ለእህል ያላነሱ ህፃናት ልጆቻቸውን የማሳደጉ ኃላፊነት ችግርና በሽታ በደቋቆሰው ትከሻቸው ላይ ወደቀ፡፡ 3 ጥማድ በሚያውለው የእርሻ ማሳቸው እያረሱ ልጆቻቸውን የማሳደግ ኃላፊነታቸውን ለመወጣት ቢጣጣሩም ኑሮ ከዕለት ወደዕለት…