ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
የመቻቻል ጥያቄ ሲነሳ ሰዎች ራሳቸውን ትክክል በማድረግ፣ «እኛ ምን አጠፋን? ምንስ አደረግን? እነሱ ናቸው እንጅ!» ሲሉ ይሰማሉ፡፡ ያለምንም ጥርጥር ሁሉም ለራሱ ትክክል ነው፡፡ ይህንን ሐቅ በተለያየ ምሳሌ እንመልከተው፡፡ ትክክልነት ከሃይማኖት አንጻርበፀሐይ ለሚያመልክ ፀሐይን ማምለክ ለእሱ ትክክል ነው፡፡ አንድን አምላክ ሁለትም…
Saturday, 05 March 2016 10:24

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ስለ ሥልጣኔ)· መንግሥታት የስልጣኔ ነቀርሳ ይመስሉኛል፡፡ቹክ ዲ.· ቤተሰብ የስልጣኔ አስኳል ነው፡፡ዊል ዱራንት· ንግግር በራሱ ሥልጣኔ ነው፡፡ቶማስ ማን· አገርን ለመጠበቅ የጦር ሰራዊት ያስፈልግሃል፤ሥልጣኔን ለመጠበቅ ግን የሚያስፈልግህትምህርት ነው፡፡ጆናታን ሳክስ· ኪነ ህንፃ የሥልጣኔ ሳይሆን የባህል ውጤት ነው፡፡አልቫር አልቶ· ክርስትና የምዕራባውያን ሥልጣኔ ዋና ምንጩናመሰረቱ…
Rate this item
(11 votes)
ይህች ሀገር ብዙ የተከፈለባት ምድር ናት! ለውድቀቷ የተጉ የመኖራቸውን ያህል፣ ብዙዎች ሕይወታቸውን ከፍለው ለዛሬ ያበቋት ሀገር ናት፡፡… እኒህ ባለውለታዎቿ ሰው እንደመሆናቸው፣ የሰው ልጅ በዘመኑ የሚፈጽመውን ስህተት የፈጸሙ ቢሆን እንኳን፣ እናት ላሏት ኢትዮጵያ የከፈሉት ዋጋ ከዋጋ በላይ ነው፡፡ ይህንን መካድ፣ አለማክበርና…
Saturday, 27 February 2016 11:57

ሰርግና ሰዓት

Written by
Rate this item
(9 votes)
“ኑሮውን በማርፈድ የሚጀምር ትውልድ” ለጊዜ ያለንን አነስተኛ ግምት አጉልተው ከሚያሳብቁብን ክዋኔዎች አንዱ ሰርግ ነው። ሰርገኛ በጊዜው ከመጣ ትዳሩ ይፈርሳል የተባለ ይመስል አንድና ሁለት ሰዓት ዘግይቶ መምጣት ይቅርታም የማያስጠይቅ ልማድ ሆኗል፡፡ በሰዓት ተለክቶ በሚከፈልበት በምዕራቡ ዓለም የሚኖሩ የሀገሬ ልጆች እንኳን ‹የዘሬን…
Saturday, 27 February 2016 11:59

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ስለ አክብሮት)- ሌሎች እንዲያከብሩህ ከፈለግህ ራስህን አክብር፡፡ባልታሳር ግራሽያን- እያንዳንዱ ሰው እንደ ግለሰብ መከበር አለበት፤መመለክ ግን የለበትም፡፡አልበርት አንስታይን- የመውደድህና የመጥላትህ ነገር አያስጨንቀኝም… እኔ የምጠይቅህ እንደ ሰው ልጅ እንድታከብረኝብቻ ነው፡፡ጃኪ ሮቢንሰን- ለሃሳባቸው ክብር ከሌለኝ ሰዎች ጋር የመሟገትስህተት ፈፅሞ አልሰራም፡፡ኢድዋርድ ጊቦን- ነፃ ባንሆን…
Rate this item
(1 Vote)
በውልብታ መሰል ዕይታ እንተዋወቃለን፡፡ የእሷን እንጃ እንጂ የእኔ የውልብታ ወለምታ ለአመታት አብሮኝ አለ፡፡ ለነገሩ ከተማ - ከተማ ናት፡፡ እንኳን ለተሸጋጋሪው፣ ለዕድሜ ገባሪውም መመዝገቢያ ልቡና የላት፡፡ ሐውልት ብታቆምላት፣ መታሰቢያ ብታኖርላት፣ ትውስታ ብትሰፍርላት… ከልቡናዋ መኖሩን እንጃላት……በውልብታ መሰል ዕይታ የሞሸርኳት ጋምቤላ ናት፡፡ አይኔ…