ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
“መርካቶ ሰፈሬ”፣ “ፍቅር በአማርኛ” እና “ምነው ሸዋ” በተሰኙት ቀደምት ሦስት አልበሞቹ ከፍተኛ አድናቆትን አትርፏል፡፡ በቅርቡ ያወጣው“ጥቁር አንበሳ” የተሰኘ አልበምም በአድማጭ ዘንድ ተወዳጅነትን አግኝቶለታል፡፡ ላለፉት 8 ዓመታት ኑሮውን በአሜሪካ ያደረገው ድምጻዊ አብዱኪያር፤ባለፈው ቅዳሜ አዲስ አበባ ሲገባ ያልጠበቀው ደማቅ አቀባበል እንደተደረገለት ተናግሯል፡፡…
Rate this item
(53 votes)
“የሚሸነፍ ትግል የለም፤ የሚሸነፍ ሰው እንጂ”ይገርምሃል ወንድሜ፤ በሕይወትህ ድል አድርገህ ዋንጫ ወሰድክ ማለት እዚያው የልዕልና ማማ ላይ እንደተሰቀልክ ትቀራለህ ማለት አይደለም፡፡ አታየውም ቸልሲን መከራውን ሲቀበል፡፡ አምና እርሱ ዋንጫ ሲበላ ያየ ሰው ዘንድሮ መከራውን ይበላል ብሎ ማን ገመተ? ብዙዎች‘ኮ ሲወጡ መውረድን…
Rate this item
(7 votes)
ታሪክ ይዘምረው የኛን እንጉርጉሮየደበበ ሰይፉ“የክረምት ማገዶች”ምርጫና ሂስ ፥ ዕዝራ አብደላ“አቤት እኔ አቤት እናንተ!ምናችን ይሆን ያለምናችን ይሆን የሞተ?”[ለራስ የተፃፈ ደብዳቤ፥ ገፅ 70]ሰው ይሞታል፤ ይረሳል፤ አሻራውን ሳያወርስ -ላይኖረውም ይችላል- ይከስማል። ጥቂት ናቸው፥ አዕምሯቸውን ትተው ስለሄዱ፥ እውስጣችን እሚላወስ ግጥም፥ እሳቦት፥ የኅላዌ ጥያቄ ...…
Rate this item
(5 votes)
ፈጠራ ከልማድ መራቅና ብርቱ መሻት ነው ሳይንስ በደንብ ሲታይ ኢ-ሳይንሳዊ ገጽታ አለው። እንዲህ የሚያሰኙ በርካታ ገጠመኞች አሉ፡፡ እንደኔ አስተያየት፤ አዲስ ሳይንሳዊ ግኝት ወይም ቅኔ ለመፍጠር የሚያስችለው፣ ነገርን አጥብቆ መያዝ እንጂ መራቀቅ አይደለም፡፡ ተስፋ ሳይቆርጡ መጠበቅና የያዙትን ነገር ማጥበቅ ነው፡፡ በሳይንስም…
Rate this item
(1 Vote)
“የችግሩ አስኳልም አቃፊም ሁለት ጉዳዮች ይመስሉኛል፡፡ ኃላፊነቱን “የተረከበው” አካል የሚጠበቅበትንበቅጡ አለመስራቱና፣ አለመስራቱን የሚጠይቅ፣ “ለምን?” የሚል ወገን አለመኖሩ፡፡…-” እነሆ ከሆነልን ይልቅ የሆነብን ገዘፈ!... ይህቺ ሀገር ወዴት እየሄደች ነው? የህዝቦቿስ መከራና ስቃይ የሚቆመው፣ እንባቸውስ ላይመለስ የሚታበሰው መቼ ይሆን? የሚለውን መመለስ የሚችል ያለ…
Rate this item
(10 votes)
“ግለ ታሪክን መብላት በብልሃት” “ግለ - ታሪክ” እንደ ርችት እየተተኮሰ ከተማውን በተለያየ ቀለም ናኝቶች ተስተውሏል፡፡ “ግለ ታሪክ” ዓይን ፈልጎ እንዲያየው የሚያደርግ “ብርሃን” ስላለው ይሆናል፡፡ ከተማው ከዚህ የፅሁፍ ዘርፍ ውጭ ሌላ ሥራ ያለ አላስመስል እያለም ይገኛል፡፡ በብዛት ረገድ የሚጋደደው የ“ግጥም” መፅሐፍ…