ህብረተሰብ
“---- በገንዘብ መግዛት ሀብትን፤ በሥልጣን መግዛት ጉልበትን፣ በውበት መግዛት ፍትወትን፣ በመዋቅር መግዛት ሹመትን ያሳያል። በሐሳብ መግዛት ግን ልህቀትን ያመለክታል። ----” ኢትዮጵያ ውስጥ ሦስት ሳጥኖች አሉ። ሁለቱ ሳጥኖች በጣም ይፈለጋሉ። ስለሚፈለጉ ወይ ይዘረፋሉ፤ ወይ ይሰረቃሉ። አንደኛውን ሳጥን ግን ዞሮ የሚያየው የለም።…
Read 15856 times
Published in
ህብረተሰብ
በዚህ ርዕስ በተከታታይ በቀረቡት ሁለት ጽሑፎች የልጆችን የቴሌቪዥን ዕይታ አስመልክቶ ወላጆች ስላለባቸው ኃላፊነት ሐሳቦች ተነስተዋል፣ ጥናቶችም ምን እንደሚሉ ተመልክተናል፡፡ ከክፍል ሁለት ጽሑፍ ለማስታወስ ያህል፤ ዕድሜያቸው ከ2 እስከ 11 ዓመት ድረስ ያሉ ሕጻናትና ታዳጊ ልጆች በዕድሜና በጊዜ ባልተገደበ የቴሌቪዥን ዕይታ ምክንያት…
Read 1835 times
Published in
ህብረተሰብ
‹‹አዛኝና ርህሩህ በሆነው በአላህ ስም›› የሚል አንቀጽ በር አድርጎ የሚነሳ፤ ‹‹ኪታብ አል-ኢንባ›› የተሰኘ መንፈሳዊ ሐተታ አለ፡፡ ይህ ሐተታ የተፃፈው በ12ኛው ክፍለ ዘመን በኖሩ አንድ ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ አብደላ ባድር አል ሐበሺ ይባላሉ፡፡ እኒህ ኢትዮጵያዊ፤ የሸኽ አል-አክባር ሙህይዲን አብን አራቢ የተባሉ፤ በ12ኛው…
Read 3779 times
Published in
ህብረተሰብ
ዣን ጃኮቢስ ሩሶ በ1712 ዓ.ም ተወለደ፡፡ በ1778 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ተለየ፡፡ ስለዚህ በዚህች ምድር ለ66 ዓመታት ተመላልሷል፡፡ የሩሶን ህይወት በተመለከተ ድንቅ ጽሑፍ የጻፈው በርትራንድ ሩሴል ነው፡፡ እንደሱ ሩሶን ጠንቅቆ የሚያውቅ የለም ይላሉ። ‹‹የሩሶ ኤክስፐርት›› እያሉ የሚጠሩት ስለዚህ ነው። በርትራንድ ሩሴል፤…
Read 4330 times
Published in
ህብረተሰብ
በረመዳን ወር ሙስሊሙ ኅብረተሰብ በርካታ በረከት የሚያስገኙ መልካም ነገሮች ያከናውናል ተብሎም ይጠበቃል፡፡ በዚህም ምክንያት ሙስሊሞችና የሌላ እምነት ተከታዮች ወሩ መልካም የጾም ጊዜ ሆኖ እንዲያልፍ ምኞታቸውን ይገልጻሉ። እንደ አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ አውስትራሊያና የመሳሰሉት አገራት መሪዎች ደግሞ ኅብረተሰቡ በሰላም፣ በመረጋጋት፣ በነጻነትና…
Read 1805 times
Published in
ህብረተሰብ
የዚህ ጽሁፍ ዓላማ ግንቦት 20 በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የጥበብ አምድ ላይ “ዋግ የመታው አፍሪካዊ ፍልስፍና” በሚል ርዕስ በደረጀ ይመር ለተጻፈው ፅሁፍ ምላሽ ለመስጠት ነው፡፡ ጽሁፉን በጥቂት አስተያየቶች እጀምራለሁ፡፡ ስለ አፍሪካ ፍልስፍና በጋዜጣ አምድ ላይ መውጣቱ ይበል የሚያሰኝ ነው። ነገር ግን…
Read 2425 times
Published in
ህብረተሰብ