ህብረተሰብ

Saturday, 02 July 2016 12:20

ኤጲደቅስዮ

Written by
Rate this item
(22 votes)
“ርትዕ ከሌለ ፍትህ ብቻውን ዋጋ አይኖረውም” ፊሳልጎስ የተሰኘውና በ2ኛው መክዘ በእስክንድርያ ተጽፎ በ5ኛው መክዘ ወደ ግእዝ የተተረጎመው መጽሐፍ ‹ኤጲዲቅስዮ› ስለሚባል ዛፍ ይተርካል፡፡ ይኼ በሕንደኬ ሀገር የሚገኝ ዛፍ ሁለት ጠባይ አለዉ፡፡ አርጋብ የዛፉን ፍሬ ስለሚወዱት በእርሱ ላይ እየተሰበሰቡ ይመገቡታል ይላል መጽሐፉ፡፡…
Saturday, 02 July 2016 12:18

እማማ ላሊበላ (ወግ)

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሚጣ እያለች፡፡ ከዘመናት በፊት ነው አሉ፡፡ በማይታወቅ ምን ያህል ዘመን፡፡ ፈገግ ሳቅ ስትል … አይኖቿ ጨፈን፡፡ ግራ ቀኝ ጉንጮቿ ስርጉድ … የዘመን ዋርካ ጥላውን ጥሎባት፡፡ * * * *ከሆነ ዘመን ወዲህ…ከንፈሮቿ እንጆሪ … ቀሉ፡፡ ያሳሳሉ!! ድምስስ ደረቷ፣ እሾሀም ጡቶች… ግራ…
Rate this item
(4 votes)
“የዓለም ፈርቶ - አደሮች ተባበሩ!”“ሰነፍ ሲኮራ ማጭድ ይታጠቃል” ይባላል፡፡ የዛሬ ርዕሰ ጉዳያችን ፍርሃት ነውና ፈሪስ? ብለን እንጠይቅ፡፡ ፈሪ ሲኮራ ምን ያደርጋል? ግልፅ ነው፡፡ “ፈሪ ሲኮራማ የጦር ሜዳ ልብስ ፒጃማ ያደርጋል፡፡” ምን ያደርግ? (ፈሪን ማለቴ ነው) ጦር ሜዳ ውሎው የአልጋ ላይ…
Rate this item
(28 votes)
ከቀናት በፊት ለሥራ ጉዳይ ባሕርዳር ነበርኩ፡፡ ከአንድ ወዳጄ ጋር ስንጨዋወት ማኅበረሰባችን ከሥልጣናቸው የሚወርዱ ሰዎችን በበጎ የመቀበል ልማድ አለው ወይ? የሚል ነገር አነሣ፡፡ እኔም ‹ከሥልጣን ወርደው በሰላም የኖሩም በመከራ ያሳለፉም ዐውቃለሁ› አልኩት፡፡ ዐፄ ካሌብ ሥልጣናቸውን ትተው አባ ጰንጠሌዎን ገዳም ሲገቡ በልጃቸው…
Rate this item
(0 votes)
ባለፈው ሳምንት “ዋግ የመታው አፍሪካዊ ፍልስፍና” በሚል ርዕስ በአቶ ደረጀ ይመር ለተፃፈው ጽሁፍ ምላሽ መስጠቴ ይታወሳል፡፡ እርሳቸውም ያመኑበትን የ”መልስ መልስ” ትችታቸውን ሰንዝረዋል፡፡ ይህ አካሄድ ፍልስፍናን ይጠቅማል፤ ምክንያቱም ዲሞክራሲያዊ ድስኩርን ያሳድጋል፡፡ የእይታቸው መነፅር ግን የተንሸዋረረ ነው፤ ማለትም የሰጡት ሂስ የጽሁፌን ይዘት…
Saturday, 25 June 2016 12:14

እድር ቢያብር ችግርን ያስር

Written by
Rate this item
(5 votes)
“ድር ቢያብር አንበሳ ያስር!” የሚለው ምሳሌያዊ አነጋገር በአገራችን ሥር የሰደደ አብሮ የመሥራት ባህል እንዳለ ጥሩ ማሳያ ነው፡፡ በርግጥም ኢትዮጵያውያን እንደ አብሮ መብላት ሁሉ አብሮ በመሥራትና በመተጋገዝ ክፉ ቀንን የማለፍ ልማድ እንዳላቸው አይነተኛ ማሳያ ነው፡፡ አብሮ ለመስራትና ለመተጋገዝ አስኳል ከሆኑት ማህበራዊ…