ህብረተሰብ

Rate this item
(4 votes)
ኢህአዴግ ለዲሞክራሲ ጨዋታ ድንጉጥ ነው ከዛሬ አርባ አመት በፊት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶች፤ የህዝቦች ሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ፣ የህግ የበላይነት እንዲሰፍን፣ እኩልነትና ነፃነት እንዲረጋገጥ፣ የሀይማኖት እኩልነትና ነፃነት እውን እንዲሆን ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ጥያቄአቸውን አሰምተው ነበር፡፡ ከእነዚህ ወጣቶች ከፊሎቹ ያቀረቧቸው መሠረታዊ ጥያቄዎች…
Rate this item
(4 votes)
በኦሮሚያና በአማራ ክልል እየተካሄዱ ያሉ ተቃውሞዎች፣የተጠራቀመ የህዝብ ብሶት ፈንድቶ የታየባቸው ናቸው፡፡ አመፁ የህዝብ ብሶት የወለደው ምሬት ነው፡፡ የኢህአዴግ ሰርአት አንገሽግሾት የወጣ ነው፡፡ ለብዙ ጊዜ የነበረ በደልና ጭቆና፣ ትንሽ ወቅታዊ ምክንያት በመፈለግ ሲፈነዳ የታየበት ነው። ለምሳሌ በኦሮሚያ ማስተር ፕላኑ መነሻ ምክንያት…
Rate this item
(3 votes)
ችግሩ በውይይት ይፈታ ሲባል የምሁራን የቃላት ስንጠቃና የፖለቲከኞች ውይይት እንዳይሆን ነው። ችግሩ በዚህ አንቀፅና በዚህ ንዑስ አንቀፅ በሚል ሳይሆን ዕድት ያለ አዕምሮ ይዞ፣ በመሰብሰብ ሁሉንም አሳትፎ፣ ምን እናድርግ? ይህቺ ሀገራች ነች፤ለሀገራችን ለህዝባችን የሚበጀው የቱ ነው? ብሎ እንደ አዲስ ማሰብ ያስፈልጋል…
Rate this item
(2 votes)
በ97 ምርጫ ማግስት መንግስት በተቃዋሚዎች ላይ ከመጠን በላይ ኃይል መጠቀሙን በተመለከተ ያቀረበው ምክንያት ዘመናዊ የአድማ መበተኛ መሳሪያዎች የሉኝም የሚል ነበር፡፡ ዛሬም በዘመናዊ መንገድ አድማ መበተን አልቻለም። ለነገሩ በመጀመሪያ ደረጃ መበተንስ ያስፈልጋል ወይ? የሚለው መታየት አለበት፡፡ በእኔ እምነት ተቃውሞዎቹን እየበተነ ያለው…
Rate this item
(5 votes)
መንግሥት መድኃኒት በሚሆን መጠን ተቃውሞውን ይፈልገው ነበር መግቢያምናልባት ታስታውሱ ይሆናል፡፡ በወዲያኛው ሣምንት የአዲስ አድማስ እትም፤ ‹‹ፖለቲካዊ ትራጀዲ›› በሚል ርዕስ ባቀረብኩት አንድ ጽሑፍ ‹‹ኢህአዴግ ከዚህ ሁከት ምን ተማረ?›› የሚል ጥያቄ እንደ ዘበት አንስቼ ነበር፡፡ ጥያቄውን አነሳሁት እንጂ መልስ የሚሆን ነገር አልነበረኝም፡፡…
Rate this item
(28 votes)
ሀገር ሰላም እንድትሆን፤ ሰላም ሆናም በብልጽና ጎዳና እንድትራመድ ከተፈለገ ሁለት ነገሮች ያስፈልጓታል፡፡ ሕዝብን የሚያዳምጥ መንግሥትና መንግሥትን የሚያዳምጥ ሕዝብ፡፡ ማዳመጥ ከመስማት ይለያል፡፡ መስማት ጆሮ ለተፈጠረለት ሁሉ የሚቻል ነው፡፡ ይህን ጽሑፍ ስናነብ እንኳን ስንትና ስንት ድምጾችን ፈልገንም ሳንፈልግም እንሰማለን፡፡ ማዳመጥ ግን ሦስት…