ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
‘አፒዝመንት’ኔቪል ቻምበርሊን የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ነበሩ፡፡ ዳግመኛ ጦርነት በአውሮፓ እንዳይነሳ ይፈልጋሉ። ፔኒሲሊን የማይታወቅበት ጊዜ በመሆኑ ትከሻውን ጥይት ሸርፎት ያለፈ ወታደር ሁሉ ቁስሉ እያመረቀዘ የማይድንበት፤ ሰው እንደጉድ የረገፈበት፤ አሰቃቂ የነበረው የአንደኛው ዓለም ጦርነት ትዝታ ከአይምሮአቸው አልጠፋም። ጀርመን ቨርሳይ ውስጥ የፈረመችውን ስምምነት…
Rate this item
(0 votes)
 በኢትዮጵያ ያለውን የሰላም ሁኔታ የሚከታተል “ኢትዮጵያ ፒስ ኦቭዘርቨር” የተባለ ድርጅት በቅርቡ ባወጣው ሪፖርት፣ ከመጋቢት 2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ባሉት የአራት ዓመታት ጊዜያት ውስጥ በተደራጁ ሃይሎች 2ሺ827 ጥቃቶች በመላው ኢትዮጵያ የተፈጸሙ ሲሆን በዚህም 15ሺ604 ሰዎች…
Rate this item
(0 votes)
“ከእያንዳንዱ ኦቲዝም ካለበት ልጅ ስኬት ጀርባ፣ ከሥራና ከህይወት ወደኋላ የቀሩ ወላጆች አሉ” ወይዘሮ መዓዛ መንክር ይባላሉ፡፡ የአዕምሮ ህክምና ባለሙያና አማካሪ ሲሆኑ የሻምፒዮንስ አካዳሚ ት/ቤት መስራችና ሥራ አስኪያጅም ናቸው፡፡ ት/ቤቱ በተለይ ከአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ጋር በተያያዘ ችግር የገጠማቸውንና ልዩ ፍላጎት ያላቸውን…
Rate this item
(1 Vote)
እዚህ ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የጦር መሳሪያ የመታጠቅ (ጠመንጃና ሽጉጥ አይነት) ከልካይ ህግ በፖለቲካው መድረክ ተረቅቆና ጸድቆ እንዲወጣ የሚፈልገው ሕዝብ ከሀገሪቱ 60 ከመቶ በላይ ነው፡፡ ይህ መረጃ እዚሁ አሜሪካ የሚገኘው ፒው የተሰኘ የጥናት ማዕከል ይፋ ካደረገው ሰነድ የተወሰደ ነው፡፡ ይሁንና የ’ጦር…
Rate this item
(1 Vote)
በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት አዳዲስና በርካታ የጅምላ መቃብሮች መገኘታቸውን ባለፈው ሳምንት ይፋ ያደረገው የጎንደር ዩኒቨርስቲ የጥናት ቡድን፤ በርካታ የአካባቢው ሰላማዊ ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ግድያ እንደተፈፀመባቸው በማስረጃ ማረጋገጡን አስታውቋል። ባለፉት 40 ዓመታት ህወኃት በወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት አካባቢ በአማራ ህዝቦች ላይ የፈፀመውን ማህበራዊ…
Rate this item
(4 votes)
(በዛሬው ፅሁፌ በተለያየ ዘመን የተነገሩ አስቂኝና አስገራሚ አጫጭር የፍልሰፍና ወጎችን እንመለከታለን፡፡) ‹‹እኔ ንጉስ ነኝ ምን እንዳደርግልህ ትፈልጋለህ?››በጥንታዊት ግሪክ በ4ኛው ክ/ዘ ብህትውናን እንደ የኑሮ ፍልስፍና አድርገው ሲኖሩ የነበሩ ሲኒኮች የሚባሉ ፈላስፎች ነበሩ፡፡ ከሲኒኮች መካከልም በጣም ታዋቂ የነበረው ዲዮጋንስ ነው፡፡ እናም አንድ…