ህብረተሰብ
ባለፈው ረቡዕ ነው - የዘመን መለወጫ ዕለት፡፡ ሁዋዌ የተባለው የቻይና ቴክኖሎጂ ግሩፕ የኢትዮጵያ ቢሮ፣ ለክብረ አረጋውያን ምግባረ ሰናይ ድርጅት የተለያየ ቁሳቁስ ስጦታ ሲያበረክትና የምሳ ግብዣ ሲያደርግላቸው፣ ስጦታውን ከተረከቡት መካከል ሲ/ር ዘመናዊት ታዬ አንዷ ነበሩ፡፡ ሲ/ር ዘመናዊት ከአረጋውያኑ ጋር አብረው እየኖሩ…
Read 3033 times
Published in
ህብረተሰብ
ጥያቄ አልተመለሰም፤ አቶ መልካሙ ዳር ዳሩን አይዙሩ! “ሴቶች ለምን አይቀድሱም?” በሚል ርዕስ ነሐሴ 25 ቀን 2005 ዓ.ም በዚሁ ጋዜጣ ላይ ለወጣ ጽሑፌ “መልካሙ ተክሌ” እና “አንዱዓለም ናስር” የተባሉ ጸሐፊዎች መልስ ነው ያሉትን ፈጥነው በመላካቸው ላደንቃቸው እፈልጋለሁ፡፡ ሆኖም ሁለቱም ሰዎች ጳጉሜ…
Read 3484 times
Published in
ህብረተሰብ
“ለግብረሰዶማውያን ግን ቅጣታቸው ሰይፍ ነው!”“ልጃገረዷን በግድ ቢይዛት አፍንጫውን ይፎንኑት፡፡ ለእርሷም ከገንዘቡ ሲሶውን ይስጧት። አስራ ሶስት ዓመት ሳይሆናት አስቀድሞ ልጃገረዲቱን የያዛትን ሰው አፍንጫውን ይፎንኑት፡፡ ከገንዘቡም እኩሌታውን ለእርሷ ይስጧት፡፡”ይህ ሕግ ነው፤ ሴቶችን ከእንስሳዊ ጥቃት ለመታደግ ከ570 ዓመት በፊት የተደነገገ፡፡ ዘመኑ የአገራችን ሥነ…
Read 3027 times
Published in
ህብረተሰብ
አቶ ተፈራ የኋላወርቅ በባህርዳር አካባቢ በሚገኝና “መሸንቲ” በተባለ የገጠር መንደር የተወለዱ የገበሬ ልጅ ናቸው፡፡ በቴክስታይል እና በማይኒንግ ኢንጅነሪንግ ሁለት ዲግሪ ያላቸው አቶ ተፈራ፤ በሞስኮ ከተማ “አቬኑ አፍሪካ” በተባለ የራሳቸው ባርና ሬስቶራንት ማናጀር ሆነው በመስራት ላይ ይገኛሉ፡፡የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ግሩም ሠይፉ…
Read 3769 times
Published in
ህብረተሰብ
ልጅ እያለሁ እንቁጣጣሽን የሚያህል ደስ የሚለኝ በዓል አልነበረም፡፡ የአበባ ስዕል መሳል አልወድም። የማልወደው ግን ስዕል መሳል ስለማልችል ብቻ ነው፡፡ እቤታችን ሌሎች ልጆች የሚያመጡአቸውን ስዕሎች ወስጄ እንድሸጥ ስለሚፈቀድልኝ ባለመሳሌ ብዙም አልቆጭም፡፡ በዚህ በልጅነት ህይወት ውስጥ ከሌሎች ጐልተው ትዝ የሚሉኝ፣ አክስቴ እና…
Read 2672 times
Published in
ህብረተሰብ
የዛሬ አሥር ዓመቱን ዘመን መለወጫ በዓል የማስታውሰው ከአንዲት ባተሌ ድመት ጋር አዳብዬ ነው፡፡ እዚህ ትውስታ ውስጥ ደራሲ ስብሐት ገብረእግዚአብሔርም አለበት። ያኔ ድመቷና እሱ መካኒሳ አቦ አካባቢ ጉርብትና በማጠናከር ላይ ነበሩ፡፡ ስብሐት የተከራየው ሙሉ ግቢ ውስጥ ማን እንዳከራያት ያልታወቀች ባተሌ ድመት…
Read 3768 times
Published in
ህብረተሰብ