ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
የጥቅምትን የመጀመሪያ ቅዳሜና እሁድ ያሳለፈኩት በናዝሬት ማለትም በአዳማ ከተማ ነው። እኔና ስምንት ዘመዶቼ ወደ አዳማ ያመራነው በአንድ እህታችን የጋብቻ ሥነ ስርዓት ላይ ለመገኘት ነው፡፡ የናዝሬት ዘመዶቻችን አልጋ የተያዘልን መሆኑን አስቀድመው በስልክ ስለነገሩን፣ በቀጥታ ያመራነው አዳማ ጌጤ ሆቴል ጀርባ ገባ ብሎ…
Rate this item
(2 votes)
“ያኔ በኒው ኦርሊንስ ነገሮች አስቸጋሪ ነበሩ፤ እንኳንስ ለትምህርታችን ሊከፈልልን ይቅርና በልተን ካደርንም ዕድለኞች ነን፡፡ በህይወት መኖር እንቀጥል ዘንድ የሙዚቃ ፍቅር በደማችን ውስጥ ሊኖረን የግድ ነበር” (ሉዊስ አርምስትሮንግ፤ የትራምፔት ተጫዋች)አገሬ ምድር ላይ እያለሁ አገሬ የናፈቀኝ መሰለኝ፡፡ የማውቀው ሰው አጣሁ እንጂ፣ አገር…
Rate this item
(4 votes)
ፈረንሳይ ከሌላው ሀገር የተለየ ቅርስ ወይም የተፈጥሮ መስሕብ የላትም፡፡ ነገር ግን ከሕዝብ ቁጥሯ በሚሊዮኖች የላቀ ቱሪስት በየዓመቱ ይጎበኛታል፡፡ ጎረቤቷ ጣሊያን ከፈረንሳይ በቁጥር የበለጡ ዓለምአቀፍ ቅርሶች ብታስመዘግብም እንደ ፈረንሳይ አልጎረፈላትም፡፡ ኢትዮጵያም ዓለም አቀፍ ቅርስ በማስመዝገብ ከአፍሪካ አንደኛ ናት - ዘጠኝ ቅርሶች…
Rate this item
(1 Vote)
በታላላቆቹ የፖለቲካ ፈላስፎች በእነ ሆብስና ሩሶ አስተምህሮ መሰረት ግለሰቡ/ህዝቡ ስልጣኑንና በጎ ፈቃዱን በስምምነት መንግስት ለሚባለው አካል ማስገዛት አለበት/አለባቸው ይሉናል። መንግስት የህብረተሰቡን ደህንነትና ንብረቱን የመጠበቅ ግዴታ አለበት፤ እንደ ሆብስ አባባል። ለሩሶ ደግሞ የመንግስት ተቀዳሚ ተግባሩ የህብረተሰቡን መብትና ነጻነት የማስከበር ነው፤ ይህ…
Rate this item
(2 votes)
“ጋ” ቦታን፣ አካባቢን፣ መድረሻን (አቅጣጫን)እና አድራሻን አመልካች ቃል ነው፡፡ “እዚህ ጋ…” ማለት እዚህ ቦታ ማለት ነው፡፡ አንድ ሰው “ሰዓቴ የወደቀው እዚህ ጋ ነው” ካለ “እዚህ የምታዩት ቦታ፤ መሬት ወይም የሆነ ቁሳቁስ ላይ ነው” ማለቱ ነው። ጋዜጠኞች “እዚህ ጋ አንድ ጉዳይ…
Rate this item
(1 Vote)
ለበርካታ ወገኖቻችን ወደ አረብ አገሮች መሰደድ ዋናዎቹ ምክንያቶች ደላሎች አይደሉም። እውነቱ ይፈንዳ፤ የችግሩ ምንጮች ወላጆች ናቸው፡፡ ልጆቻቸው በጥሬ ፣በጥብስ፣በቅቅል መልክ ቢቀርቡላቸው እጃቸውን ታጥበው ለመብላት የማያቅማሙ “ሆዳም” ወላጆች! ይህ ሚስጥር ተፍረጥርጦ ካልወጣ በስተቀር ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች በስደት ማለቃቸው የሚቆም አይመስለኝም፡፡ ስሜቴን ወረቀት…