ህብረተሰብ

Rate this item
(1 Vote)
የደብረ ብርሃን ጉዞዬን ያጠቃለልኩ የእየሩሣሌም የህፃናትና ማህበረሰብ ድርጅትን የደብረ ብርሃን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፤ ከጋሽ ዓለማየሁ (ከሥ/አስኪያጁ) ጋር ጐብኝቼ ነው፡፡ ከተማው ውስጥ የሚሠራው የግብርናና የልማት ሥራ ሁሉ በሠርቶ ማሳያ ሞዴል መልክ ግቢው ውስጥ ይታያል፡፡ የመኖ ልማት አለ፡፡ የከብት እርባታ ከነወተት ተዋጽኦ ምርት…
Rate this item
(2 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ…ይቺ ከተማ ‘ዘመናዊነት’ አፍኖ ትንፋሽ ሊያሳጥራት ነው፡፡ ቂ…ቂ…ቂ… በፊት ጊዜ “ድንቄም!” የምትል ቃል ነበረች፡፡ እሷ ቃል ‘አቧራዋ ተራግፎ’ እንደገና ጥቅም ላይ ትዋልንማ፡፡ ልክ ነዋ… “ድንቄም!” የምንልባቸው ነገሮች በዙብና! እናማ…የዚች ‘የአፍሪካ መዲና’ ከተማችን የ‘ዘመናዊነት’ ማሳያዎች ድንቄም እያስባሉን ነው፡፡በቀደም እዚህ የፈረደበት…
Monday, 18 November 2013 10:59

የሁለት ደብዳቤዎች ወግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የሰው ልጅ፤ ፈጣሪ ለክቶ በሰፈረለት የህይወት ዘመኑ ውስጥ እንደየእጣ ክፍሉ ከሚያጋጥሙት እጅግ የከፋ የመከራና የፈተና አጋጣሚዎች መካከል አንዱ ስደት ነው፡፡ ስደት የሰውን ልጅ ከሰውነት ተራ ያስወጣል፡፡ ስደት የሰውን ልጅ ክቡር ስሙን ይነጥቃል፡፡ ስደት የሰውን ልጅ ከሰው ልጅነት ወደ ቁጥርነት ይለውጣል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
22ሚ. ብር የሚፈጅ “የብዕር አምባ” ግንባታ ይጀመራል አዲሱ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፤ መላው የአገሪቱ ደራሲያንና የድርሰት ወዳጆች ከስነ ጽሑፍ እድገት ጐን እንዲቆሙ ጠየቀ፡፡ በቅርቡ የተመረጠው የደራስያን ማህበር አመራር፤ ትላንት በፅ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ፤ ማህበሩ ለግማሽ ክፍለ ዘመን ያካበተውን ልምድና…
Rate this item
(1 Vote)
ሰውዬው ጢማቸውን ማሳደግና ዘወትር ማለዳ ተነስተው እርጐ መጐንጨት ያዘወትራሉ፡፡ ታዲያ ማለዳ ማለዳ እርጐውን ተጐንጭተውና አጣጥመው እንደጨረሱ አፋቸውን ሲጉመጠመጡ፣ ከላይኛው የከንፈራቸው ጢም ውስጥ ሰርገው የሚቀሩትን የእርጐ ፍንጣቂዎች ይረሷቸዋል፡፡ ከአፍንጫቸው ሥራ የተረሱት እነዚያ የእርጐ ፍንጣቂዎች መዋል ማደር ሲጀምሩ ጠረናቸው እየተለወጠ የሚፈጥሩት ሽታ…
Rate this item
(6 votes)
ሰሞኑን በህገወጥ መንገድ ሳኡዲ አረቢያ ከገቡ ብዙ ሺ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች መካከል ዓለም አቀፍ የስደተኞ ተቋም ከ350 በላይ የሚሆኑትን ወደ አገራቸው መልሷቸዋል፡፡ ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው በተቋሙ መጠለያ ጣቢያ ያገኘቻቸውን ሦስት ተመላሾች አነጋግራለች፡፡“ሳኡዲ ወርቅ እየዘነበ ነው ቢሉኝ አልሰማም” አብዱ እንድሪስ“ኢትዮጵያውያን በእስር ቤት…