ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
 የኦሮሞ ልሂቃን ዘር-ተኮር ጭፍጨፋን በአደባባይ ያውግዙ!” “በ2013 ዓ.ም በተካሄደው አገር አቀፍና ክልላዊ ምርጫ፣ በሕዝብ ድምጽ ወደ ስልጣን የመጣው ስድስተኛው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት (ጨፌው) እርስዎን ርዕሰ መስተዳድር፣ ወ/ሮ ሰአዳ አብዱራህማንን ዋና አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል። እርስዎ ያቀረቧቸውን የክልላዊ መንግሥቱ…
Rate this item
(1 Vote)
የናይጄሪያው ደራሲ ቺኑ አቺቤ ‘There was a Country’ በሚለው መጽሐፉ፣ በናይጄሪያ በኢግቦ የሚነገር አንድ ምሳሌያዊ አባባል ይጠቅሳሉ፡፡ ‘ዝናቡ የቱ ላይ እንደሚመታው ያላወቀ ሰው ገላውን የት እንዳደረቀ ሊናገር አይችልም’ ይላል፤ ምሳሌያዊ አባባሉ። በእኛም ዘንድ የችግሮቻችንን ሥረ-መሰረቱን፣ የተግዳሮታችንን ምንጩን በትክክል ያለማወቅ ችግር…
Rate this item
(0 votes)
“ትሕነግ ሌላ ጥፋትና ውድመት እንዲፈጽም ሊፈቀድለት አይገባም!” አሸባሪው የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ድርጅት (ትህነግ)፤ የትግራይ ክልልን ከኢትዮጵያ ገንጥሎ፣ ትግራይ የምትባል ነፃ አገር ለመመስረት ፍላጎትም ሆነ ዓላማ ያለው ድርጅት ነው ብሎ ለማመን ይከብዳል።ዓላማው ትግራይን አገር አድርጎ ማቆም ቢሆን ኖሮ፣ ደርግ ትግራይን…
Rate this item
(0 votes)
ሀገር እንደዋዛ፣ ካቧ እየተናደ፣ማገሯ እየላላ፣ ላዪ እየነደደበምሰሶው ብርታት፣ ለታሪክ በቆመውበወጋግራው ድጋፍ፣ ሊወድቅ ባዘመመው፤ትንገዳገዳለች፣ በሰካራም መንገድከታዛው ቁጭ ብሎ፣ ይታዘባል ትውልድ፤ እኔም እንደ ትውልድ፣አዚምሽን ተሸከምሁበህመምሽ ታመምሁ፤ግፉ አደነዘዘኝመኖር ጎመዘዘኝእንቅልፌን አባረርሁተኝቼ ስነቃ፣ እንዳላጣሽ ፈራሁ፤© Zelalem Tilahun***እንባዬን የት ላርገው?(በእውቀቱ_ስዩም)ቀና በል ይሉኛል ወዴት ልበል ቀናከላይ ተደፍቶብኝ…
Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሰሞን የስብሃት ገብረእግዚአብሔር የሥነፅሑፍ ጥበብ የሚታይበት በ1993 ዓ.ም የፃፈው “ገድለ አጎት ሆቺ ሚን” በዚህ ጋዜጣ ላይ ሰፍሮ ነበር። ያንን ታሪክ በላላ ሲባጎም ቢሆን አያይዘን በቅርቡ 50ኛ አመቱ የታሰበውን ጨምሮ ሁለት የጦርነት ምልክት የተባሉ ፎቶዎችንና ባለታሪኮቹን እንመለከታለን። ቬትናም ሩቅ አገር…
Rate this item
(0 votes)
አምስቱ አድራጊ ፈጣሪ የከተማችን ሴቶች ዛሬም “ዝክረ ነገር” ስለተባለውና በብላቴን ጌታ ማኃተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል ስለተጻፈው መፅሀፍ ጥቂት ብንናገርና ወደ ሌላ ጉዳያችን ብናመራ አይከፋም፡፡ በተለይ ስለ አዲስ አበባ ከተማ ቦታ ግብር የተጻፈው ክፍል፣ ትልቅ ፋይዳ ያለው ይመስለኛል፡፡ ምነው ቢሉ፡-አንድም “አፄ…