ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
የመጋቢት 2010 ዓ.ም ለውጥ እንደባተ ሰሞን ነው፡፡ የትጥቅ ትግል ሲያካሂዱ ለዓመታት የዘለቁ የፖለቲካ ድርጅቶች መሳሪያቸውን አስቀምጠውና ሰላማዊ ትግል ለማድረግ ተስማምተው ወደ አገር ቤት የሚመለሱበት ጊዜ ነበር፡፡ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የነበሩት አቶ ለማ መገርሳና በወቅቱ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ…
Rate this item
(0 votes)
“--በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን ለማቋቋም መንግስት በሚያደርገው እንቅስቃሴ ሁሉ እርምጃውን ከፕሮፓጋንዳ ፍጆታ በራቀና ትክክለኛ ጉዳትን ባገናዘበ መንገድ ያደርገው ዘንድ ማሳሰብ እሻለሁ፡፡ ይበልጥ የማሳስበው ግን ስምምነቱን ወደ ተግባር ለማሻገር መንግስት ትንፋሽ አጥቶ ይሰራ ዘንድ ነው።” ላለፉት ሃምሳ ዘጠኝ ቀናት ያለ ማቋረጥ ሃያ…
Rate this item
(1 Vote)
• በተዓምረኛ መፍትሄ የምናገኘውን እፎይታ በመጠቀም፣ ለወደፊት የሚያዛልቁ ትክክለኛ መርሆችንና ፍሬያማ መንገዶችን ከፈጠርን፣ ያማረ ታሪክ መስራት እንችላለን። • በእሮሮ ብቻ ሕመሞችን መፈወስ የምንችል ከመሰለንስ? • ለአጣዳፊ አደጋዎች ሁልጊዜ ተዓምረኛ መፍትሔዎችን ለማግኘት የምንጠብቅ ከሆነስ? • “የችግርና የተዓምር ዑደት”፣ መጨረሻው እንደማያምር የሚያስተምር…
Rate this item
(0 votes)
የኢትዮጵያ የመከላከያ ቀን ባለፈው ጥቅምት 15 ቀን 2015 ዓ.ም ተከብሮ ውሏል። እለቱ የመከላከያ ቀን የሆነው ግርማዊ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደ አውሮፓ ስርዓት የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችን ያቋቋሙበትና የመጀመሪያውን መከላከያ ሚኒስትር የሾሙበትን ቀን በማስታወስ ነው።ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴና ከዚያም…
Rate this item
(1 Vote)
“የሃይማኖታው መፅሐፍ ዋና ማጠንጠኛ ነው” የተባለለት የኦሪት ዘፀአት ትረካ፣ ምን ይነግረናል? ምንስ እንማርበታለን?ብዙ ሰዎች፣ የዛሬ ሃሳባቸውና ተግባራቸው ነገ ምን ዓይነት መዘዝ እንደሚያመጣባቸው ከወዲሁ ለማወቅ አይጥሩም። እንዲያውም እንደ ክህደት ይቆጥሩታል። እለታዊ የእልህና ጥላቻ ስሜቶችን በጭፍን ያራግባሉ።ወደ ተመኙት ቦታ ወደ ስኬት ከፍታ…
Monday, 24 October 2022 00:00

እጀ ሰባራ ላለመሆን

Written by
Rate this item
(0 votes)
ዶክተር ዐቢይ አህመድ መጋቢት 18 ቀን 2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ መንግስት ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው በፓርላማ በተሾሙ ጊዜ፣ ለምክር ቤቱ አባላት ያደረጉት ንግግር በራዲዮና በቴሌቪዝን በተከታተለው ህዝብ ዘንድ ከፍተኛ ተወዳጅነትና ተቀባይነት አስገኝቶላቸዋል። ወጣቶች የእሳቸውን ፎቶ ይዘው የድጋፍ ሰልፍ ወጥተዋል።ጠ/ሚ ዐቢይ በአውሮፓና በአሜሪካ…
Page 13 of 155