ነፃ አስተያየት

Rate this item
(18 votes)
የያኔውን የስልጣኔ ባህል የምናፈቅር፣ የያኔዎቹን የስልጣኔ ጀግኖች የምናከብር ከሆነ፣ ያወረሱንን ነገር የሙጢኝ ይዘን መቀመጥ ሳይሆን፣ በአርአያነታቸው ተነቃቅተን፣ የእውቀትና የፈጠራ ባህላቸውን በመከተል ገና ድሮ ድሮ፣ ከሸክላ ቴክኖሎጂ በተጨማሪ የብረትና የፕላስቲክ ቴክኖሎጂ መፈልሰፍ፣ ከጠላና ጠጅ አልፈን የወይን ጠጅና የቢራ ፋብሪካ መፍጠር በቻልን…
Rate this item
(7 votes)
*የትኛውም ፓርቲ ሥልጣን ቢይዝ፣ የመንግስት ቢዝነስ ትርፋማ አይሆንም *ፕሮጀክቶቹ፣ ቢፋጠኑ፣ ቢሳኩ፣ ቢያተርፉ... ወደ ሃላፊዎቹ ኪስ የሚገባ ትርፍ የለም *ፕሮጀክቶቹ ቢጓተቱ፣ ቢሰናከሉ፣ ቢከስሩ... ከሃላፊዎቹ ኪስ ውስጥ የሚጎድል ነገር የለም የስኳር ምርትን ለማሳደግ የወጡ የመንግስት እቅዶች፣ ከአንድ ወንዝ የተቀዱ ስለሆኑ፣ ብዙ ነገራቸው…
Rate this item
(10 votes)
“ለነፋስ ተርባይኖች” ግዢ በሚል ሰበብ በየአመቱ እንደዘበት የሚባክነው የቢሊዮን ብሮች ሃብት ሲታይ፣ በእርግጥም በኢትዮጵያ ታሪክ አቻ የማይገኝለት ቅሌት ነው ማለት ይቻላል። በየትኛውም አገር ቢሆን፣ በበለፀጉት አገራትም ጭምር፣ ከፍተኛ ሃብት በከንቱ እንዲባክን ማድረግ አሳፋሪ ተግባር ነው። አብዛኛው ህዝብ ችግረኛ በሆነባት፣ ሩብ…
Rate this item
(11 votes)
ቅዳሜ ምሽት ነው አራት ሰዓት ገደማ፡፡ አልጋዬ ላይ ጋደም ብዬ “አንድ ለእናቱ” የሆነውን የቴሌቪዥን ጣቢያ እየተመለከትኩ ነው- የቀድሞውን ኢቴቪን የአሁኑን ኢቢሲን፡፡ ብዙውን ጊዜ ጣቢያውን የመመልከት ፍላጎቱ የለኝም፡፡ በፊት በፊት ቢያንስ ዜና እና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን አልፎ አልፎም ቢሆን እመለከት ነበር፡፡ በኋላ…
Rate this item
(9 votes)
የአውሮፓና የአሜሪካ ምሁራን የኢትዮጵያን ታሪክ በትክክል ሊፅፉ እንደማይችሉ ይገልፃሉ ፕ/ር መስፍን ወልደማሪያም። ለምን? ብዙዎቹ ምዕራባዊያን ስለኢትዮጵያ ሲፅፉ፣ በቋንቋና በብሔረሰብ ወይም በሃይማኖትና በባህል ልዩነት እና ግጭት ላይ ያተኩራሉ ብለው የሚያምኑት ፕ/ር መስፍን፣ ብዙዎቹ ኢትዮጵያውያን የታሪክ ፀሐፊዎችም የአውሮፓውያን ግርፍ ናቸው በማለት ያጣጥሏቸዋል።…
Rate this item
(2 votes)
ጥያቄው ምላሽ ባያገኝም ሊሰነዘር ግድ ነው፡፡ እርግጥ ነው ይህንን በመቆጣጠር ዜጎች የሚገባቸውን አገልግሎት ያለ አድልዎና ያለ እንግልት እንዲያገኙ እንዲያደርጉ ኃላፊነት የተሰጣቸው አካላት አሉ፡፡ መልካም! ታዲያ እነሱ የት ሄደው ነው ይሄ ሁሉ የገንዘብ፣ የመብትና የጊዜ መበዝበዝ የተንሰራፋው?! ከእለታት በአንዱ ቀን እዚሁ…