ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
“በጥበብህ ሚዛን” ተጠቀም። ሁሉም ነገር በልኩ ይሁን። ምትኩ (ወልደ ሕይወት) የተሰኘው ፈላስፋ፣ ይህን አስተምሯል። “ፍጥረታችን የተወሰነች ናት፤ ከወሰኗም ልንወጣ አይገባም” ይላል።የሰዎችን ትምህርትና መጻሕፍት፣ ሳንመረምር በችኮላ አምነን ልንቀበላቸው አይገባንም። … በችኮላም ሐሰት ነው አንበል።የታላላቆችህን ምክር ስማ። … ጥበባቸውንም አትናቅ። … ነገር…
Rate this item
(1 Vote)
ኦፌኮ በአንድ ሰው የበላይነት የሚዘወር ፓርቲ ነው እኔ ለህወኃት ምንም ዓይነት ሩህሩህ ልብ የለኝም እኛ የመገንጠል ጥያቄ ከኦነግ ጋር ተጋርተን አናውቅም ባለፈው ሰሞን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ)፤ የሽግግር መንግስት እንዲመሰረት የሚጠይቅ መግለጫ አውጥቶ ነበር። መግለጫው አንዳንድ የፓርቲው አመራሮች ሳያውቁት የወጣ…
Rate this item
(0 votes)
 ሕወሓት የገባበት ወጥመድ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደርና የአፍሪቃ ጉዳዮች ስቴት ሴክረታሪ ሆነው ያገለገሉት ቲቦር ናዥ ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ አሸባሪው ሕወሓት እያደረገ ያለውን መስፋፋት ቁልጭ አድርገው አስቀምጠዋል፡፡#ሕወሓት ከዋናው ደጀን በጣም ርቋል፡፡ ልክ የሂትለር ጦር ራሺያ ውስጥ ገብቶ እንደቀለጠው ሁሉ፣ድርጅቱ ተመሳሳይ እጣፈንታ…
Rate this item
(0 votes)
በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ጦርነቱ በሚቆምበት ዙሪያ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር መምከራቸውን የሚገልፁት የአሜሪካ መንግስት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጄፌሪ ፌልትማን፤ ከሰሞኑ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ሃገራቸው ሲመለሱ በተልዕኳቸው ዙሪያ ለጋዜጠኞች ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ይህን…
Rate this item
(2 votes)
ተፈጥሮን አስተውለህ ትምህርትን መርምረህ የምትረዳ አዋቂና ጥበበኛ ከሆንክ፣ በመልካም ምግባርና በሙያ ብልሃት የምትተጋ ከሆንክ፣ ኑሮህ ይደላል፣ ሕይወትህ ይጣፍጣል፤ ያስደስታል። “የፈጣሪያችን ምሳሌም ትሆናለህ”። (የፈላስፋው የወልደሕይወት አባባል ነው - የሰውን ክቡርነት ለመግለፅ፣ መልካሙንም መንገድ ለማስተማር የፃፈው)። የሰው ተፈጥሮ፣ከሁሉም ፍጥረታት የላቀ፣ወደ ፈጣሪ እጅግ…
Rate this item
(1 Vote)
በትርምስ መሃል፣ ፀንቶ ለመቆም የቻለ ሰው።በጭፍን መስማማት ሰላም አይደለም፤ በጭፍን ማፈንገጥም ጀብድ አይሆንም።ራቀ ዘገየ ብለህ ከውጥንህ ከመንገድህ የማትወጣ፣ ፅኑ አላማ ጠባቂ!ማሰብ ሌላ፣ መብሰልሰል ሌላ! በሕልም መተለም ሌላ፣ በሕልም መነሁለል ሌላ!ስኬትን ትሸጋገርበታለህ። እንቅፋትን ትሻገረዋለህ። ሐውልትና መቃብር አይደሉም።የሰራኸው ሊሰበር ይችላል፤ መንፈስህ ግን…