ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
ለአንድ መንግሥት ህልውና ከሚያስፈልጉት ጉዳዮች ቀዳሚው የሚመራውን ህዝብ ሰላምና ፀጥታ ማስከበር ነው፡፡ ደረቱን ነፍቶ ግብር የማስከፈል መብት እንዳለው ሁሉ የህዝብን ሰላምና ፀጥታ የማስከበር ግዴታውን ካልተወጣ መንግስትነቱ ለአደጋ ተጋልጧል ማለት ነው፡፡ ኢህዴግ በጉልበቱም ቢሆን በትረ መንግስት እንደጨበጠ ሰሞን ሌባንና ዘራፊን ተግቶ…
Rate this item
(1 Vote)
ሰማያዊ ፓርቲ ሠሞኑን በሠጠው መግለጫ፤ ከግንቦት 17 ጀምሮ መንግስት አልመለሳቸውም ባላቸው አራት ጉዳዮች ጋር በተያያዘ ሠላማዊ ሠልፍ እንደሚያካሂድ አስታውቋል፡፡ ሠልፉ የሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት የምስረታ ክብረ በዓል በሚካሄድበት ጊዜና ቦታ እንደሆነም ተገልጿል፡፡ በተጠራው ሠላማዊ ሠልፍና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የአዲስ…
Rate this item
(5 votes)
“ምርጫዎች ቀን ቆጥረው ይመጣሉ፤ ውጤቱን እንዲለውጡ ግን አንፈልግም” ሶሻሊስቶች ለህዝብ ጥቅም በሚል ሰበብ በሥልጣን ላይ ለመቆየት የሚሹት በዲሞክራሲያዊ መንገድ አይደለም፡፡ በዚህም ሳቢያ ፍትሃዊ ምርጫ ማድረግ አይዋጥላቸውም፡፡ ተፈጥሯዊ ባህርያቸውም አይደለም፡፡ የእነሱ ዝነኛ ብሂል “የትም ፍጪው [ስልጣኑን] አምጭው” የሚል ነው፡፡ ከጊዜ ወደ…
Rate this item
(4 votes)
ለዚህ ጽሁፍ መነሻ የሆነኝ የተከበሩ አቶ ስብሃት ነጋ (አቦይ ስብሃት) በሳምንታዊው አዲስ አድማስ ጋዜጣ የሚያዝያ 12 ቀን 2005 ዓ.ም እትም ላይ የሰጡት ቃለ ምልልስ ነው፡፡ የተቃዋሚ ፓርቲ ከፍተኛ አመራር፣ እንዲሁም የፓርላማ አባል በነበርኩበት ወቅት ከበርካታ የኢህአዴግ ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር የመገናኘት…
Rate this item
(2 votes)
1 የአቶ መለስ ዜናዊ ምትክ መሆናቸውን ለማስመስከር የሞከሩበት ነው ግዙፎቹ እቅዶች (ለምሳሌ የባቡር ፕሮጀክት) መጓተታቸውንና የገንዘብ ችግርን በሚመለከት፣ እንዲሁም በቤኒሻንጉል የተፈናቀሉ ሰዎች ዙሪያ ትችት አዘል ጥያቄ ቀርቦላቸዋል። ጠ/ሚ ኃይለማርያም ለፓርላማው የሰጡት ምላሽ፣ የአቶ መለስን ዘዴ የተከተለ ነው - “መንግስት ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
ወቅቱ ሀገር አቀፍ የወረዳና የቀበሌ ምርጫ የተካሄደበትና አዲስ አስተዳደር የሚዋቀርበት ምዕራፍ ላይ እንገኛለን፡፡ ታዲያ እየተሠናበተ ያለው “የኩማ ካቢኔ” ባለፉት አምስት ዓመታት ምን ስኬቶችን አስመዘገበ፤ በየትኞቹ ስራዎችስ ወደ ኋላ ቀረ ብሎ መፈተሽ ለመጭው አስተዳደር ትምህርት ከመስጠቱ ባሻገር፤ ትኩረት ሊሠጣቸው የሚገቡ ዘርፎችን…