ነፃ አስተያየት

Rate this item
(14 votes)
ከአዲሱ ጠ/ሚኒስትር አዲስ ራዕይ እንፈልጋለን“የራበው ሥራ ፈልጐ ማግኘት የማይችልና ልጆቹን ለማስተማር አቅም ያጣ ሰው ከባርነት ነፃ ነው ማለት አይቻልም፡፡” የሚለው የአሜሪካዊው ፕሬዚዳንት ሊንደን ቢ. ጆንሰን ንግግር እውነትነት አሁን አሁን በጆሮዬ መደወሉ ራሴን እያስገረመኝ መጥቷል፡፡ የዛሬ አምስትና ስድስት ዓመት ገደማ ደራሲና…
Rate this item
(12 votes)
ሺ ጊዜ የሰማናቸው ተመሳሳይ “ጥንታዊ ዜማዎችን” እና እልፍ ጊዜ ያየናቸው ተመሳሳይ “ልማዳዊ ውዝዋዜዎችን” በቴሌቪዥን እየተጋትን የት እንደምንደርስ እንጃ። ያንገሸግሻል - አዳዲስ ፈጠራዎችን መስማትና ማየት ለሚፈልግ ሰው። “ባህላዊ”፣ “አገራዊ”፣ “ብሄረሰባዊ” .... እያልን የተለያየ ስም ልንሰጣቸው እንችላለን። ግን፣ ስያሜ ስለተቀየረላቸው ብቻ፣ አዲስ…
Rate this item
(11 votes)
“የጐበዝ አለቃ” እሽ ያለውን በፈቃዱ፣ እምቢ ያለውን በግድ የሚገዛ ወንዝ አፍራሽ ገዥ ነው። የጐበዝ አለቃ የመሰለውን ይፈርዳል እንጂ ሕግ የሚባል ነገር አይገባውም፤ ወይም ለሕግና ሥርዓት ደንታ የለውም፡፡ የጐበዝ አለቆች ብዙውን ጊዜ የሚከሰቱት የመንግሥት አቅም ሲላላ ወይም “መንግሥት የለም” ብለው ሲያምኑ…
Rate this item
(6 votes)
ኔልሰን ማንዴላን ካደነቅን አይቀር፣ አርቆ አስተዋይነታቸውንና የሰከነ አስተሳሰባቸውን እንዲሁም ለራሳቸውና በአጠቃላይ ለሰው ልጅ ያላቸውን አክብሮት በመገንዘብ መሆን አለበት፡፡ አልያ አድናቆታችን ትርጉም የለሽ የወገኛ ትዕይንት ይሆናል፡፡ ከ25 ዓመት በፊት የነበረው የደቡብ አፍሪካ ሁኔታ፣ በቀለሙና በመጠኑ ይለያይ እንደሆነ እንጂ በመሠረታዊ ባህሪው በአብዛኞቹ…
Rate this item
(17 votes)
30ሺ አይሞሉም የተባሉት ስደተኞች ከ150ሺ በላይ ሆነዋል መንግስት እንደሚለው በየአመቱ ከ2ሚ. በላይ የስራ እድል ቢፈጠር፣ ከውጭ ሰራተኛ እናስመጣ ነበር፡፡የአዲስ አበባ አስተዳደር ባለፈው ሳምንት ባሰራጨው ማስታወቂያ፣ በበርካታ አካባቢዎች ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ የውሃ አገልግሎት እንደሚቋረጥ ገልፆ ነበር፡፡ አዲስ መስመር ለማገናኘው ሦስት…
Rate this item
(12 votes)
መንግስት ከሣውዲ የሚመለሱ ዜጐች ቁጥር አስቀድሞ ከተገመተው በላይ መሆኑን ገልጿል። ቀድሞ የተመላሾቹ ቁጥር 28 ሺህ እንደሚሆን ቢገመትም አሁን ወደ 80ሺህ እንደሚደርስ ተነግሯል፡፡ በስደተኞቹ ላይ እየደረሰ ያለውን እንግልት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፤ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ከማውገዝ አልተቆጠቡም፡፡ ጉዳዩ በሰከነና…