ነፃ አስተያየት
ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፡-ከሁሉም በላይ አመራርዎን በየተዋረዱ በጥብቅ ይመርምሩውድ ዶክተር ዐቢይ አህመድ፤ ይህንን ደብዳቤ ወደ እርስዎ ለመጻፍ ብዙ ውጣ ውረድ ሃሳቦች ገጥመውኝ፣ ከአምሥት ጊዜ በላይ እየጀመርኩ ብእሬን አስቀምጫለሁ። በእርግጥ ይህ ጉዳይ እርስዎን ብቻ ይመለከታል ወይ ብዬ ትቼውም ነበር።…
Read 4230 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የብሔር ብሔረሰብ ፖለቲካን የሚያስወግድና የሚተካ ትክክለኛ ሃሳብ ካልጨበጥን፣…የእያንዳንዱን ሰው ሕልውና ካላከበርንና እንደየስራው ዳኝነት መስጠት ካልቻልን፣… ለዛሬ ባይሆን እንኳ ለነገ ብሩህ ሕልም ካልያዝን ሰላም አይኖረንም።ከምር፣ ለነገ የሚዘልቅ መፍትሄ እንዲኖረን ከፈለግን፣ ብሩህ ህልም ያስፈልገናል። በትክክለኛ ሃሳብ የተቃኘ…የተቃና መንገድን የተከተለ፣ …“ብሩህ የሩቅ ሕልም”…
Read 10604 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሁሉም ሰው፣ “ፖለቲከኛ” መሆን አማረውኮ። ይሄ የምኞትና የሕልም እጦት ነው። የበሽታ ምልክትም ጭምር እንጂ።“ፓይለት”፣ “ሐኪም፣ ዶክተር”፣ “የአውሮፕላን ኢንጂነር”፣ “ሳይንቲስት”፣ “የሂሳብ ሊቅ”፣… ወይም “ጋዜጠኛ”፣ “ደራሲ”፣ “ዘፋኝ”፣ “የእግር ኳስ ኮከብ”፣… ለመሆን ይመኛል - ሰው። ማቴ፣…የሚመኝ ይመስለኛል - ሕልም ያልጠፋበት ሰው።ሙያ ባይመርጥ እንኳ፣……
Read 10016 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 25 June 2022 00:00
በወለጋ የተፈጸመውን የጅምላ ጭፍጨፋ መንግስት በአስቸኳይ እንዲያጣራ የተመድ የሰብአዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ
Written by Administrator
በፓርላማ ጉዳዩን የሚያጣራ ቡድን ተደራጅቷል የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፣ በምዕራብ ወለጋ ቶሌ መንደር የተፈጸመውን አሰቃቂ የጅምላ ግድያ፣ መንግስት በአፋጣኝ ጥልቅና ገለልተኛ ምርመራ እንዲያካሂድ ያሳሰበ ሲሆን የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በበኩሉ፤ ጉዳዮን የሚያጣራ ቡድን ማደራጀቱን አስታውቋል።ሰኔ 11 ቀን 2014 ዓ.ም ወለጋ…
Read 1130 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አገሬ ያንቺ ቅኔ፤ አይፈቱት ደረሰችግኝ ይተከላል፤ ሰው እየፈረሰ“ይባስ አታምጣ”፤ ብዙ ክፉ ነገር የገጠማቸው ሰዎች የሚያደርሱት ፀሎት ነው፡፡ሻሸመኔ ከተማ ላይ ሰው ተዘቅዝቆ ሲሰቀል የከተማው ነዋሪዎች ይባሰ አታምጣ ብለው ፀልየው ሊሆን ይችላል፡፡ ለፖለቲካ አላማና ግብ ድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ በተገደለ ጊዜ፣ ሻሸመኔ በአጥፊዎች…
Read 2318 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ሠላም በህግ በፀደቀ ቻርተር ወይም በቃልኪዳን ሰነዶች ላይ ሳይሆን በሰዎች ልቦናና ጭንቅላት ላይ ነው ፀንቶ የሚኖረው ይላሉ፤ የአሜሪካው 35ኛ ፕሬዚዳንት ጆን ኤፍ ኬኔዲ፡፡ምሁሩ የፖለቲካ ሰውና የነፃነት ታጋይ የነበሩት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር በ2008 ዓ.ም. ባደረጉት ቃለምልልስ፤ በ1950ዎቹ በአሜሪካ…
Read 2618 times
Published in
ነፃ አስተያየት