ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
 “አባቶች ጎምዛዛ ፍሬ በሉ፤የልጆችም ጥርሶች ጠረሱ።”… እያላችሁ ምሳሌ የምታነበንቡት ምን ለማለት ነው?ከእንግዲህ ይህን ምሳሌ በእስራኤል ምድር አትመስሉም።…“What is wrong with you, who recite this proverb on the soil of Israel, saying:The fathers ate unripe fruit and the sons’ teeth were…
Rate this item
(0 votes)
 “ኦል አፍሪካ” የተባለው የዜና ምንጭ ከግብፅ አገኘሁት በማለት ሰኔ 2 ቀን 2014 ዓ.ም በበይነ መረብ ባሰራጨው ዘገባ፣ በአፍሪካ ኅብረት አማካይነት በግብጽ፣ ሱዳንና ኢትዮጵያ መካከል በህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ የሚደረገው ድርድር ወደ ጫፍ መድረሱን ጠቁሞ፤ ድርድሩ እንደገና እንዲጀመር የማነሳሳቱን ሥራ የተወጣችው…
Rate this item
(11 votes)
 የወሎ ህዝብ በአማራ ክልል ስር በመሆኑ ምን አተረፈ? ወሎ ክልል ቢሆንስ? በቅድሚያ የአክብሮት ሰላምታዬን አቀርባለሁ፡፡ ይህንን ርእሰ ጉዳይ በተለይ ለብልጽግና ፓርቲ “ይድረስ” ማለቴ፣ የኢህአዴግ ወራሴ መንግስት በመሆን “የገዢነትን” መንበር የተረከበና ባለፉት 30 ዓመታት የነበሩትን ጥፋቶችም ሆነ ልማቶች አብሮ የወረሰ በመሆኑ፣…
Rate this item
(2 votes)
ትክክለኛ የሥነ ምግባር መርህ፣ ወዲህ ወዲያ የሚለመጥ የሚወላውል አይደለም። ሊያጣምሙት ሊጠመዝዙት ቢሞክሩ እሺ አይልም። እንደ ሰይፍ ስለት የጠራና የጠነከረ፣ ጥሩን ከመጥፎ የሚለይ፣ ፍፁም የማያሻማ፣ አስተማማኝ የብያኔ መስመር ነው። ኮስታራ ነው።ከሚዛን በፊት፣ ጥሩን ከመጥፎ፣ መብትን ከወንጀል የሚለይ ስለታማ መስመር ያስፈልጋል። የወንጀልን…
Rate this item
(0 votes)
 የእቴጌ ሰብለ ወንጌል መታሰቢያ ቴምብርባለፈው ሳምንት ባቀረብኩት መጣጥፍ የግራኝ አሕመድ ሚስት ስለነበረቺው ባቲያ ድል ወንበራ ማህፉዝ አጠር ያለ ማስታወሻ ማቅረቤ ይታወሳል፡፡ በዚያው ማስታወሻ ላይ የሀገራችን ሴቶች ከጥንት ጀምሮ በሀገራችን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊና ባህላዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያላቸው ተሳትፎ የላቀ እንደነበር ጠቅሻለሁ፡፡…
Rate this item
(2 votes)
አብዛኞቹ ባንኮች በ”ሰነድ ቀሻቢዎች” እየተጭበረበሩ ብድር ለማይገባቸው አካላት እየሰጡ ነው የሚሉት የፋይናንስ ባለሙያው አቶ ጥላሁን ግርማ አንጎ፤ ለዚህም ምክንያቱ የበርካታ ባንኮች የብድር አፈቃቀድና አሰጣጥ የሃገሪቱን የፋይንስ ስርዓትና ደንብ የተከተለ አለመሆኑ ነው ይላሉ። በተጭበረበሩ ሰነዶች ለማይገባቸው አካላት ከባንኮች ብድር እየተሰጠ መሆኑ…