ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
“--መንግስት ለሁለተኛ ጊዜ የተናጠል ተኩስ አቁም አድርጎ፣ ችግሩን በድርድር ለመፍታት መፈለጉን ቢያሳውቅም፣ ከትህነግ በኩል ይታይ የነበረው ተነሳሽነት ከቃላት ያለፈ አልነበረም። ሦስተኛውን ዙር ጦርነት ነሐሴ 18 ቀን 2014 ዓ.ም ንጋት ላይ ሲጀምር ያረጋገጠው፣ ወትሮም ለሰላም ዝግጁ አለመሆኑን ነው።--” ጥቅምት 24 ቀን…
Rate this item
(2 votes)
 “ከትግራይ እወጣለሁ ብለህ ስታስብ ጎረቤት እንዳይሰማ ይደረጋል፡፡ ጎረቤት ጠቋሚ ነው፡፡ አላማጣ ስልክ እደውላለሁ ብለህ ነው የምትወጣው፡፡ እስከ አላማጣ ትራንስፖርት አለ፤ መቶ ሃምሳ ብር፣ ከአላማጣ ዋጆ ሃምሳ ብር ነው፡፡ ዋጆ ከደረስሁ በኋላ “ዛሬ ይቅርብሸ ለመከላከያ የሚያስረክቡ ደላሎች ተነቅቶባቸው ዋጃ ላይ እየተገረፉ…
Rate this item
(2 votes)
• በባቢሎን፣… የዓመታት አሰያየም፣ ከግንባታ ጋር የተዛመደ ነበር። “የከተማዋ ግንብ በታነፀ በሁለተኛ ዓመት”፣ በሦስተኛ ዓመት ብለው ዓመታትን ይሠይማሉ፤ ይቆጥራሉ። የግድብና የመስኖ ግንባታዎችም፣ ለሥያሜ ያገለግለሉ። • ነነዌ ግን፣ በየዓመቱ ለጦርነት የመዝመት ልማድ ስለነበረ፣… “1ኛው የዘመቻ ዓመት”፣… “2ኛው የዘመቻ ዓመት”፣ “3ተኛው የዘመቻ…
Rate this item
(0 votes)
• ዓመት አልፎ ሌላ ዞሮ ሲመጣ፣ “እዚያውና ያው” ሊሆን ይችላል - ኑሮ። • ይባስ ብሎም እየዞረ እየተሽከረከረ ቁልቁል የሚወርድ ይኖራል- በዋጋ ንረት እና የኑሮ ውድነት። • “30 ጥጆች አስረው” እንደሚባለው፤ 30% የዋጋ ንረት ሳይሆን፣… የኑሮ እድሳትና ሦስት እጥፍ የገቢ እድገት…
Rate this item
(1 Vote)
- ሕዝብ ያልተወያየበት የወሰን አከላለል ጥርጣሬና ተቃውሞ ይፈጥራል - የአዲስ አበባ ነዋሪ የራሱ ን ከንቲባ ራሱ በቀጥ ታ መምረጥ አለበት አንጋፋው ፖለቲከኛና ምሁር ዶ/ር አለማየሁ አረዳ፤ የሰሞኑ የመነጋገሪያ አጀንዳ ሆነው በዘለቁት የክልሉ አደረጃጀት የወሰን አከላለል ጉዳዮች ላይ ለአዲስ አድማስ ሃሳባቸውን…
Rate this item
(2 votes)
 “አባቶች ጎምዛዛ ፍሬ በሉ፤የልጆችም ጥርሶች ጠረሱ።”… እያላችሁ ምሳሌ የምታነበንቡት ምን ለማለት ነው?ከእንግዲህ ይህን ምሳሌ በእስራኤል ምድር አትመስሉም።…“What is wrong with you, who recite this proverb on the soil of Israel, saying:The fathers ate unripe fruit and the sons’ teeth were…