ነፃ አስተያየት

Rate this item
(9 votes)
1. የዞረበት ዘመን...• ተመራቂ ወጣቶች ሲበራከቱ፣ መፍራትና መጨነቅ ሳይሆን፣ ‘ብሩህ ዘመን እየመጣ ነው’ የሚል ስሜትሊፈጠርብን ይገባ ነበር። ግን፣ በዓመት ለ1 ሚሊዮን ወጣቶች፣ በየት በኩል ተጨማሪ የስራ እድል ይከፈት ይሆን?2. የዞረበት አገር...• ለተመራቂ ወጣቶች ብዙ ሺ የስራ እድል የሚፈጥሩ፣በዚህም ከአደጋ የሚያድኑን…
Rate this item
(8 votes)
“ህውሓት በህገ መንግሥቱ አርቃቂ ኮሚሽን ተወካይ አልነበረውም”የመካከለኛው ኢትዮጵያ ታሪክ በየክፍለ ዘመኑ ምን ይመስላል? የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ከየት መጣ?ህገ መንግስቱ ላይ የልዩ ጥቅም ጉዳይ እንዴት ተካተተ?በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፤ የታሪክ ምሁሩንና ፖለቲከኛውን ዶ/ር ነጋሶጊዳዳን እንደሚከተለው…
Rate this item
(6 votes)
የቤተሰብ ምጣኔ ወይንም እቅድ ማለት ትርጉሙ አንድ ቤተሰብ የሚፈልጉትን ያህል ልጅ በሚፈልጉበት ጊዜ መውለድ እንዲችል የሚያግዝ የህክምና አገልግሎት ማለት ነው። ይህን የተናገሩት ዶ/ር ደመቀ ደሰታ በአይፓስ ኢትዮጵያ የፕሮግራም ማናጀር ናቸው። ባልና ሚስት የተለያዩ እቅዳቸውን እስኪያከናውኑ ድረስ መውለድ ካልፈለጉ የሚቆዩበት ወይንም…
Rate this item
(6 votes)
“የልዩ ጥቅም አዋጅ በእውነት ጥያቄውን ይመልሳል?”በአዲስ አበባ ላይ የኦሮሚያ ልዩ ጥቅምን የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ በሚኒስትሮች ም/ቤት ከጸደቀ በኋላ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤትመቅረቡ ተነግሯል፡፡ በረቂቅ አዋጁ ላይ ዜጎች እንደሚወያዩበትም ተገልጧል፡፡ ለመሆኑ ረቂቅ አዋጁ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ግንኙነት ላይምን አንደምታ አለው? ከህገ መንግስቱ…
Rate this item
(8 votes)
“መንግስት፤ አዳዲስ መጫወቻ እንደሚያምረው ሕጻን አዲስ ተ ሽከርካሪ በተመረተቁጥር ለመግዛት ከቋመጡ፤ በየዓመቱ መጀመርያ ላይ አዳዲስ ሞባይል፣ ኮምፒዩተርናየቢሮ ቁሳቁስ ከሚያግበሰብሱ እንዲሁም አዲስ ሕንጻ ባለቀ ቁጥር ለመከራየትዜጎች በሃገራቸው ላይ ሰርቶ የመኖር መብታቸው ሕገ መንግስታዊ ጥበቃ የሚደረግለት ለይስሙላ አይደለም፡፡ መሰረታዊ ግቡ የመንግስት ድጎማን…
Rate this item
(2 votes)
(ካለፈው የቀጠለ)የሚዲያ (መገናኛ ብዙኃን) ብዝኃነትን በተመለከተ በዲሞክራሲ የተሻለ ልምድ ካላቸው የአፍሪካ አገራት ቀርቶ ታዳጊ ዲሞክራሲን እየገነቡ ነው ከሚባሉት አገራት አንፃር እንኳ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ስለሚገኘው የአገራችን የሚዲያ ነባራዊ ሁኔታ ባለፈው ሳምንት የተወሰኑ ነጥቦችን አውስቼ ነበር፡፡ ከዛው ሐሳብ በመቀጠል…