ነፃ አስተያየት

Rate this item
(24 votes)
በልጅነታቸው ፖለቲከኛ የመሆን ህልም አልነበራቸውምወንድሞቻቸው በሙሉ ከመጀመሪያ ድግሪ በላይ የተማሩ ናቸውጠ/ሚኒስትሩ ለእናታቸው የተለየ ፍቅር አላቸውባለፈው ሳምንት ከአዲስ አበባ በ385 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል፣ ቦሎሶሶሬ ወረዳ ሶሬ አምባ ቀበሌ ውስጥ የተገኘሁት ለሌላ የስራ ጉዳይ ነበር፡፡ እንደሚታወቀው…
Rate this item
(4 votes)
“የምግብ ዘይት ንግድ በጥቂት ኩባንያዎች ተይዟል” የሚል ውንጀላ የሚያዘወትረው መንግስት፣ “በዚህም ምክንያት ተጨማሪ ቁጥጥርና ጣልቃገብነት ያስፈልጋል” የሚል መከራከሪያ ያቀርብ ነበር።አሁን ግን፣ ከደርዘን በላይ ኩባንያዎችን ከምግብ ዘይት ንግድ በማስወጣት፣ ለ4 ኩባንያዎች ብቻ ፈቀደ።“በገዢው ፓርቲ የተቋቋሙ የንግድ ድርጅቶች፣ ከመንግስት አንዳችም ልዩ ጥቅም…
Rate this item
(12 votes)
መንግስት ሁሉም ላይ ገናና ሆነ”፤ “ኢንቨስትመንትና የገበያ ኢኮኖሚ አልተስፋፋም የኢትዮጵያና የቻይና መንግስታት፣ “በመሃላችን ነፋስ እንዳይገባ” የሚሉ የቅርብ ወዳጆች ይመስላሉ። አንዱ የሌላኛውን ስም በክፉ አያነሳም። አንዱ ሌላውን የሚያስከፋ ቃል አይወጣውም (ኢህአዴግ በአፍላ የስልጣን ዘመኑ፣ የያኔው ጠቅላይ ሚኒስትር ታምራት ላይኔ ከተናገሯት አንዲት…
Rate this item
(5 votes)
የዘንድሮ ምርጫ ለወሬአላመቸም (ለኢህአዴግም ለተቃዋሚም) በመንግስት ማዲያ በተደጋጋሚ ተነግሮናል “የህዝቡ የዲሞክራሲ ግንዛቤ እየዳበረ እንደመጣ በዘንድሮው ምርጫ ታይቷል”፡፡ እንዴት ነው የታየው?ከተመዝጋቢ መራጮች መካከል፣ 93% ያህል ድምጽ ሰጥተዋል፡፡ ይህም ለአፍሪካ ብቻ ሳይሆን ለአለም ሁሉ በአርአያነት የሚጠቀስ ነው ተብሏል - በመንግስት ሚዲያ፡፡ “በእጅ…
Rate this item
(5 votes)
ሰሞኑን ‹‹የዳኛቸው ሐሳቦች›› በሚል ርዕስ ያሳተምኩትን መጽሀፍ ተከትሎ በየቦታው አቧራ ተነስቶ ከርሟል፡፡ በርካቶችም የአቧራውን ጭስ ብቻ በመከተል ተቧድነዋል፡፡ እኔም እውነታው ብዙ ነገር ስለሚያናጋ ይህንን ጽሁፍ እስከምጽፍበት ጊዜ ድረስ አተካራ ውስጥ ላለመግባት ሞክሬያለሁ። በሌላ በኩል ከእውነታውና ከምጠብቀው ፍጹም የተቃረነ ነገር ስለገጠመኝ…
Rate this item
(19 votes)
በቱርክ ባለሀብቶች በሚመሩት ፋብሪካዎች የተቀጠሩ ሠራተኞች የመብት ረገጣ ይደርስብናል አሉ በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አስተባባሪነት ሰሞኑን ለሶስት ቀናት የዘለቀ፣ ከአዲስ አበባ ተነስቶ አዳማን ያካለለ የፋብሪካዎችና ኢንዱስትሪ ተቋማት ጉብኝት ተካሂዶ ነበር። ጉብኝቱን የጀመርነው ከአንድ ወር በፊት ተመርቆ በምርት ሂደት ላይ የሚገኘውን…