ነፃ አስተያየት

Rate this item
(7 votes)
በአገሪቱ ለተፈጠረው የፖለቲካ ቀውስ ምሁራን፣ፖለቲከኞች፣ ዕውቅ ግለሰቦችና የአገር ሽማግሌዎች የመፍትሄ ሃሳብ የሚሉትን መሰንዘራቸውን ቀጥለዋል፡፡ ሃሳባቸው ጆሮ አግኝቷል ወይ ለሚለው እርግጠኛ መልስ መስጠት አይቻልም፡፡ ውጤቱን በሂደት የምናየው ይሆናል፡፡ አንድ ነገር ግን በእርግጠኝነትመናገር ይቻላል፡፡ የመፍትሄ ሃሳቦቹ አሁንም መቀጠል አለባቸው፡፡ መንግስት በአዲሱ ዓመት…
Rate this item
(9 votes)
• የተሰደዱ ልሂቃን ፖለቲከኞች ይምጡና ስለ ሃገራቸው ይወያዩ• ኢህአዴግ የሃይል እርምጃ መውሰዱ ወደ ፋሺዝም እየሄደ ነው ያስብላል• የወልቃይት ጉዳይ፤ ጠባቦችና ትምክህተኞች እንዳይሰሙ እየተባለ ሲድበሰበስ ነው የቆየው• እንደዚህ አይነት በኢኮኖሚ ያልተመጣጠነ ኑሮ ታይቶ አይታወቅም• እነዚህ ሰዎች ያኔም አልታደሱም፤ አሁንም አይታደሱም አቶ…
Rate this item
(4 votes)
በሃገራችን እየተካሄደ ባለው ህዝባዊ አመፅ ምክኒያት ብዙ የሰው ህይወት መጥፋት፣ የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመት እየደረሰ ነው። ይህ ሁኔታ እንዲፈጠር ያበቁ ብዙ ምክኒያቶች ቢኖሩትም አንዱና ዋነኛው ምክኒያት በሃገሪቱ ውስጥ ፍትሃዊ የሆነ የፖለቲካ ስርዓት አለመኖሩ ነው። ኢትዮጵያ ብዙ ብሄሮች ብቻ ሳይሆን ብዙ…
Rate this item
(2 votes)
• ኢህአዴግ እንደ ገዢ ፓርቲ፣በአጠቃላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀባይነት አጥቷል• ለህዝብ ጥያቄ ምላሹ እስራትና ግድያ ከሆነ፣ ችግሩን የበለጠ ያወሳስበዋል• ተቃዋሚዎችና ምሁራን በገዢው ፓርቲ ፍራቻና ተጽዕኖ ሥር ናቸው• ኢህአዴግም በያዘው መንገድ ችግሩን ይፈታል የሚልም እምነት የለኝምበ97 ምርጫ ማግስት የፖለቲካ ቀውሱን ተከትሎ ታስረው…
Rate this item
(5 votes)
በኮንሶ ስለተፈጠረው ተቃውሞና ግጭት የኮንሶ ጥያቄ ኮሚቴ አባል የሆኑትን አቶ ገመቹ ገንፌ የደቡብ ክልል መንግስትኮሚኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሂክማ ኬይረዲን ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ ጋር በተፈጠረው ግጭት መነሻምክንያት ዙሪያ እንዲሁም አሁን ስላለበት ሁኔታ በስልክ አነጋግሯቸዋል፡፡‹‹ጫካ ውስጥ ተቀምጠውችግሩን ወደ መንግስት…
Rate this item
(8 votes)
አምናና ዘንድሮ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ይበልጥ እየተጋጋለ፣ እየተበላሸና አስፈሪ እየሆነ የመጣው፣ በአጋጣሚ ይመስላችኋል? በየአገሩኮ፣ ተመሳሳይ ትዕይንቶችን እያየን ነው። ግራ እየተጋባን፣ እውነታውን በግልፅ ለማየት ፈርተን፣ ራሳችንን ለማታለል ካልፈለግን በቀር፣ የፖለቲካ ማዕበሉ፣ የአጋጣሚ ጉዳይ አይደለም። አስፈሪነቱ ደግሞ፣ ጭራና ቀንዱ አልያዝ ብሎ፣ ጨርሶ መፍትሄ…