ነፃ አስተያየት

Rate this item
(8 votes)
ገናና ገዢ ፓርቲ፣ መፍትሄ ነው? ምናልባት “ጠንካራ” ተቃዋሚ ፓርቲስ? እጅጉን የገነነ ገዢ ፓርቲ፣... የችግሮች መፍትሄ ቢሆን ኖሮ፣ በከፍተኛ ቀውስ እየተንገዳገዱ ወይም በለየለት ትርምስ እየፈራረሱ የሚገኙ በርካታ አገራት፤... ከጥፋት መዳንና ከችግር መገላገል በቻሉ ነበር። ግን አልቻሉም። እንዲያውም፤... ገናና ገዢ ፓርቲ፣ ፈጠነም…
Rate this item
(12 votes)
በቅርቡ ታሪካዊ ሊባል በሚችል ደረጃ ተካሒዶ በነበረው የኦሮሞና የአማራ ሕዝቦች የምክክር መድረክ ላይ፥ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦቦ ለማ መገርሣ ያደረጉትን ንግግር ተከትሎ በተለያዩ ወገኖች ዘንድ ለየቅል የሆኑ አስተያየቶችና ምልከታዎች ሲንፀባረቁ ቆይተዋል፡፡ ታዲያ ከዚሁ ጋር ተያይዞ ይሰነዘሩ ከነበሩ ሐሳቦች ውስጥ…
Rate this item
(3 votes)
የቀድሞ የቅንጅት አባል የነበረው የኢትዮጵያውያን ዲሞክራሲያዊ ሊግ (ኢዲሊ) መስራችና ሊቀመንበር የነበሩት ዶ/ር አለማየሁ አረዳ፤ከዚህ ቀደም “የሰጎን ፖለቲካ” የተሰኘ ምሁራኑ በኢትዮጵያ ፖለቲካ የሚኖራቸውን ሚና የሚተነነትን መፅሐፍ ለንባብ ማብቃታቸው ይታወሳል፡፡ በቅርቡም በተመሳሳይ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥን መጽሐፍ እንደሚያወጡ የገለጹት ዶ/ር አለማየሁ፤በወቅታዊ የፖለቲካ…
Rate this item
(5 votes)
ከዛሬ 25 ዓመት በፊት የብሄር፣ ብሄረሰቦችን እኩልነት፣ ነፃነትና፣ መብት ለማስከበር በሚል በመላ ሀገሪቱ የተዘራው የዘርና የጎጥ ፖለቲካ፤ እነሆ ዛሬ መኸሩ እየተሰበሰበ ይገኛል፡፡ ዛሬ በዘርና፣ በጎጥ ተቧድኖ እርስ በርስ መጋጨት፤ በግጭቱም የተነሳ በሺ የሚቆጠሩ ወገኖቻችን፣ በአስከፊ ሁኔታ አካላቸው ሲጎድል፤ ቤት ንብረታቸው…
Rate this item
(2 votes)
• እዚህ መ ተንፈስ ካልተቻለ፣ ነፃ ሀገር መምረጥና እዚያ መ ተንፈሱ ሰብአዊ ነው • የፓርቲዎች ዓላማ መሆን ያለበት፣ ተተኪ መሪዎችን ማፍራት ነው • የሀገራችን ጉዳይ ያገባናል የምንል ሰዎች ተሰባስበን ልንወያይ ይገባል • አሁንም የተሻለ የፌደራል ስርዓት መገንባት የሚቻልበት ዕድል አለ…
Rate this item
(5 votes)
• ልዩነትን ሲኮተኩት የኖረ ፌደራሊዝም፣ አንድነትንና ፍቅርን ሊያፈራ ያዳግተዋል • የኮመጠጠውን የፖለቲካውን ዛፍ መግረዝ ወይም ነቅሎ መጣል ይገባል የኢትዮጵያ ፌደራሊዝም ጉዞውን የጀመረው ከ80 በላይ ብሄረሰቦችን በ9 ክልል ከልሎ ነው። እዚህ ላይ ‹‹ክልል›› የሚለው ቃል በራሱ ችግር አለው፡፡ (የከሳቴ ብርሀን ተሰማ…