ነፃ አስተያየት
አፈወርቅ አምበሌ ተወልዶ ያደገው እዚሁ አዲስ አበባ ፍልውሃ አካባቢ ነው፡፡ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ በጅማ ዩኒቨርሲቲ በሜዲካልላብራቶሪ ዲፕሎማውን እንዳገኘ ይናገራል፡፡ በተመረቀበት ሙያ ለአንድ ዓመት ያህል በቦንጋ አካባቢ ከሰራ በኋላ ከወንድሙ ጋር ነጻ የትምህርት ዕድል አግኝተው ወደሩሲያ ያቀኑ ሲሆን…
Read 2954 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 27 October 2018 10:03
የትምህርት ፖሊሲ ማሻሻያ ፍኖተ-ካርታ በጥድፊያ?! - ሌላ ትውልድ “እንዳንገድል!”
Written by (ከአብዱራህማን አህመዲን - የቀድሞ የፓርላማ አባል)
የዛሬ አንድ ዓመት ተኩል ገደማ “ዩኒቨርሲቲዎቻችን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ወይስ ከፍተኛ የዝርፊያ ተቋማት?” በሚል ርእስ አንዲት ጽሁፍ አዘጋጅቼ በጋዜጣም በኢንተርኔትም አሰራጭቻት ነበር፡፡ ጽሁፉን የተመለከተ አንድ የዩኒቨርስቲ ፕሮፌሰር ወንድሜ፤ “የትምህር ነገር አሳሳቢ ነው፤ አንተም የበኩልህን አስተያየት ሰንዝር” ከሚል መልእክት ጋር የትምሕርት…
Read 2728 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• የሥነምግባር ባዕድ እየሆንን ነው - ፖለቲካውም ምኑም ምኑም.... • ጠ/ሚ ዐቢይ በፓርቲያቸው ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት፣ ዋናው የአገራችን የችግሮች ምንጭ የስነ ምግባር ብልሽት ነው፡፡ • ከእውነት ብርሃን፣ ከስኬት መንገድ፣ ከተከበረ ሕይወት መራራቅ ብቻ ሳይሆን መጣላት! እውነትንና እውቀትን የሚያከብር የአገራችን ጥንታዊ…
Read 5480 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Saturday, 20 October 2018 13:20
ህገ-ወጥነትና ኢ-ስነምግባራዊነት የተጫናቸው የ”ሰንሴሽን ኮንዶም” ማስታወቂያዎች
Written by ሰብለ አሰፋ (ጠበቃና የህግ አማካሪ)
ማስታወቂያ ወይም ማስተዋወቅ “ad vertere” ከሚለው የላቲን ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም፤ አእምሮን ወደ አንድ ምርት መሳብ/ሀሳብን ወደዚህ ምርት መቀየር ማለት ነው፡፡ ይህ የአንድን ሰው አእምሮአዊ አስተሳሰብና እምነት ወደ አንድ ምርት፣ አገልግሎት፣ ሀሳብ ለመሳብ ፤ ለማቅረብ ያለመ የማስተዋወቅ ድርጊት በዋናነት ሁለት…
Read 2122 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ፈረንሳዮች ‹‹አብዝቶ በተለወጠ መጠን፤ አብዝቶ ነባር መልኩን እንደያዘ ይቀጥላል›› የሚል ብሂል አላቸው፡፡ ይህ ብሂል ፈረንሳዮች፤ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከተመለከቱ በኋላ የቀመሩት ብሂል መሆኑን የሚነግረኝ ሰው ቢመጣ፤ ሳላንገራግር ልቀበለው ዝግጁ ነኝ፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ በጣም አሰልቺ ገጽታ አለው፡፡ ባለፉት 50 ዓመታት በኢትዮጵያ የፖለቲካ…
Read 5698 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ባለፈው ሳምንት አራቱ የኢህአዴግ ድርጅቶች በየፊናቸው፣ የየራሳቸውን ጉባኤዎች ሲያደርጉ የቆዩ ሲሆን ከስያሜና የደንብ ማሻሻያዎች በተጨማሪ፣ አዳዲስ ወጣቶችን ወደ አመራር ደረጃበማምጣት፣ ከሌላው ጊዜ በተለየ ውጤት መጠናቀቁን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ባለፉት ሦስት ቀናት ደግሞ አገሪቱን ለ28 ዓመታት የመራው ገዢ ፓርቲ፤ ለራሱም ሆነ ለአገሪቱ…
Read 4144 times
Published in
ነፃ አስተያየት