ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
 የቤት ችግር ቢኖርብንም ገበሬ አፈናቅለው አንድ ክንድ መሬት አይስጡን!! ከአብዱራህማን አህመዲን፤ (የቀድሞ የፓርላማ አባል) ክቡር ሆይ!የአክብሮት ሰላምታዬን አቀርባለሁ፡፡ ዛሬ ይህቺን ማስታወሻ ለመጻፍ ያነሳሳኝ በዚህ ወቅት ባለዎት ስልጣን ለከተማችን አዲስ አበባ መስራት የሚገባዎትን በተመለከተ የማውቃትን ሃሳብ ለመወርወር በማሰብ ነው - ‘ያለውን…
Rate this item
(1 Vote)
 አለመፈታታቸውን የገለፀው አረና ትግራይ ለዲሞክራሲና ለሉአላዊነት (አረና)፣ የዲሞክራሲ ምህዳሩ እንዲሰፋ ጠይቋል፡፡ በትግራይ የሚገኙ የፖለቲካ እስረኞች እስካሁን ሁለት የአረና አመራር አባላትን ጨምሮ መሠረቱን ኤርትራ አድርጐ የትጥቅ ትግል ሲያካሂድ የነበረው የትህዴን ሰባት አባላት አሁንም በትግራይ እስር ቤቶች በእስር ላይ እንደሚገኙ ፓርቲው ለአዲስ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከ30 ዓመት በኋላ ለአገሩ የበቃው የራዲዮ ጋዜጠኛው የተወለደው አዲስ አበባ ነው፡፡ ከዚያም ነፃ የትምህርት እድል በማግኘት ወደ ሶቪየት ህብረት አምርቶ፣ ጐርኪ የስነጽሑፍ ኢንስቲቲዩትን ተቀላቀለ፡፡ እስካሁን በታዋቂው ጐርኪ የስነጽሑፍ ኢንስቲቲዩት የተማሩ ኢትዮጵያውያን ሁለት ብቻ ናቸው፡፡ ፕ/ር ፍቅሬ ቶሎሣና የዛሬው እንግዳችን ናቸው፡፡…
Rate this item
(0 votes)
ቀደም ሲል በአቶ ሌንጮ ለታ የሚመራው የኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ከኦሮሚያ ክልል ገዥ ፓርቲ ኦዴፓ ጋር ውህደት የፈፀመ ሲሆን ከሰሞኑ ደግሞ ከተመሰረተ 22 ዓመታት ያስቆጠረው የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ) በተመሳሳይ ከኦዴፓ ጋር ውህደት ለመፈፀም ውሳኔ አሳልፏል፡፡ ፓርቲው እንዴት እዚህ ውሳኔ…
Rate this item
(0 votes)
• ፓርቲዎቹ የጀመሩት ውይይት ትልቋን ኢትዮጵያ ታሳቢ ያደረገ መሆን አለበት • ያለን ምርጫ መሰባሰብ አሊያም ተበታትኖ ዲሞክራሲን ማጨለም ነው በሃገር ውስጥም የነበሩ፣ ከውጪም የተመለሱ ከ80 በላይ የፖለቲካ ድርጅቶች የሃገሪቱን ፖለቲካዊ ሁኔታ ማሻሻል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከመንግስት ጋር ይፋዊ ውይት ጀምረዋል፡፡…
Rate this item
(3 votes)
 ይህን በወቅታዊ የአገራችን ማህበረ-ፖለቲካ ጉዳይ ላይ የሚያጠነጥን መጣጥፍ እንዳዘጋጅ መነሻ የሆኑኝ ሦስት አበይት ምክንያቶች ናቸው፤ እነሱም በቅርቡ በህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል የተሰጠው መግለጫ፣ የህወሓቱ ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ከኤልቲቪ (LTV) ሾው አዘጋጅ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስና…