ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
“በትግራይ ምንም የተቀመጠ አዲስ አቅጣጫ የለም” የቀድሞ የህውሓት አንጋፋ ታጋይ የነበሩትና በአሁኑ ወቅት የአረና ትግራይ አባል የሆኑት ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ፤ ከሰሞኑ44ኛው የህውሓት ምስረታ በዓል በመቐለ ሲከበር ተጋባዥ ከነበሩ እንግዶች አንዷ ነበሩ፡፡ከ18 ዓመታት መለያየት በኋላ ከህውሓት አመራሮች ጋር በዓሉን ያከበሩት ወ/ሮ…
Rate this item
(4 votes)
ይህችን መጣጥፍ እንዳሰናዳ ያነሳሱኝ ሁለት ምክንያቶች ናቸው፡፡ አንደኛ አሁን ያለንበትን ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ችግር ለመፍታት፣ የብሄር ፖለቲካን ወይም አራማጆችን መርገምና የርዕዮት የዜግነት ፖለቲካን ማወደስ በቂ እንዳልሆነ ተገንዝበው፣ የርዕዮት (የዜግነት) ፖለቲካ አራማጆች በተግባር መራመድ መቻል አለባቸው ብዬ ማመኔ ነው፡፡ ሁለተኛ የብሄር…
Rate this item
(3 votes)
 የእርቅና ሰላሙን ጉዞ የሚጓዘው 100 ሚ. ህዝብ ነው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለብሔራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ሰብሳቢነት ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌልን እንዲሁም በምክትል ሰብሳቢነት ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴን መሾማቸው ይታወሳል፡፡ በሹመቱ ዙሪያ ከብሔራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢዋ ሎሬት…
Rate this item
(2 votes)
ኢትዮጵያን ከ50 ዓመታት በላይ የመሩት ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ፤ ለኪነ ጥበብ ልዩ ፍቅር እንደነበራቸው ይነገራል፡፡ ብሔራዊ ትያትር፣ አምባሳደር፣ ማዘጋጃ ቤት፣ አለ የስነ ጥበብ ማዕከልና ት/ቤት-ወዘተ- በእሳቸው ከተሰሩ የኪነጥበብ ማዕከላት ጥቂቶቹ ናቸው፡፡ ትምህርት በከፍተኛ ደረጃ በማስፋፋትም ንጉሱ ይታወቃሉ፡፡ በትምህርት የላቁ ወጣቶችን…
Rate this item
(9 votes)
“በህዝብ ጥቅም ላይ አይደራደርም፤ በሙስና ላይ ያለው አቋም ይታወቃል” በ13 ዓመት የታዳጊነት ዕድሜ ላይ ነበር ትምህርት አቋርጠው ወደ ትግል የገቡት - ወ/ሮ አሰፋሽ ፈንቴ፡፡ በ1977 ዓ.ም ከአቶ በረከት ስምኦን ጋር እዚያው በረሃ ትዳር መስርተዋል፡፡ አገሪቱ በአመጽ ስትታመስ በነበረችባቸው ያለፉት ዓመታት፣…
Rate this item
(4 votes)
የዛሬ 9 ወር በምርጫ ዶ/ር አብይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ያደረገው የኢህአዴግ ጉባኤን ተከትሎ የተዋቀረው አዲስ ካቢኔ በኃላፊነት ስራውን ከጀመረ 6 ወር አስቆጥሯል፡፡ ካቢኔው ከተዋቀረ በኃላ በወቅቱ መነሳት የሚገባቸው ጉዳዮች ቢኖሩም፣ ሂደቱን ገና በጥሬው መፈተሸ ገንቢ አለመሆኑ ግልጽ ነበር፡፡ ሂደቱን በጥሞና ተከታትሎ…