ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
“የተረትና ምሳሌ” ግዛት ውስጥ፣ ትክክለኛው የጥበብ መንገድ፣ ከተረት ይጀምራል። እየተበጠረ እየተለቀመ ይጠራል። እየተነጠረ ኩልል ብሎ ይፀዳል። ወደ “ምሳሌያዊ ዘይቤ” ይሸጋገራል።በሌላ አነጋገር፣ ከተረት ማህፀን ውስጥ ምሳሌያዊ ብሒል ይወለዳል ማለት ይቻላል። እንዲህ ስንል ግን፣ ተረትን ዝቅ፣ ምሳሌን ከፍ ለማድረግ አይደለም። በጥምረት “ተረትና…
Rate this item
(0 votes)
ትሕነግ፤ የትግራይ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር ብሎ ራሱን ስለጠራ፣ የትግራይን ህዝብ ይወክላል ተብሎ መታሰብም መታመንም የለበትም። ከመንግስት የድርድሩ መሪ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጀምሮ ሁሉም ተደራዳሪዎች፣ ትሕነግን “የትግራይ ሕዝብ ወኪል ነው” የሚል እምነትና አስተሳሰብ ካላቸው አስቀድመው በድርድሩ ጠረጴዛ ዙሪያ…
Rate this item
(2 votes)
የአገር አንድነትና ነፃነት የሚጠበቅበት መንገድ ብዙ ነው። ተሰላፊውም የመንገዱን መብዛት ያህል የበዛ ነው። ልክ እንደ ምድር አሸዋ፣ እንደ ሰማይ ከዋክብት።የንጉሡን፣ የራሱን፣ የደጃዝማቹን ጦር ተከትለው የሚዘምቱ፤ በአማኑ ቀን ቅዳሴ የሚቀድሱ ጸሎት የሚያደርሱ። የከፋም ሲመጣ የሟች ሰው ኑዛዜ የሚቀበሉ። ጦሩ ሊያፈገፍግ ሲዳዳው…
Rate this item
(0 votes)
“የአዕምሮ ህመምና ግድያ እንዲሁም የአመፅ ባህርያትና ግድያ ግንኙነት አላቸው?” “በአለማችን ውስጥ የግድያ እንዲሁም የአመጽ ድርጊቶች አብዛኛውን ጊዜ የአዕምሮ ጤናቸው በታወከ ሰዎች ነው ወይስ ጤነኛ በተባሉት ነው የሚፈፀሙት?” “ምን አይነት የሥነ ልቦና ህመሞች ናቸው ሰዎችን ወደ አመፅ ባህሪያቶች የሚገፉት?”ክፍል - 2በዚህ…
Saturday, 01 October 2022 12:08

የተናቁ መረጃዎች!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ጎጃም ውስጥ በተለይ በምዕራብ ጎጃም፤ እርባብ ጠለዛሞ የታወቀ አካባቢ ነው። መሪጌታ ስመኝ (ስመኝ ዘጠለዛሞ) የታወቁ የቅኔ መምህር ነበሩ። አንድ ቀን እምብዛም ከማይታወቁበት ደብር ሄደው እያገለገሉ እያለ አንድ ቅኔ ይቀኛሉ። በቦታው የነበሩት ካህናት እንደነገሩ አይተው ይበል ሳይሏቸው ይቀራሉ። ይህንኑ ቅኔ መልሰው…
Rate this item
(1 Vote)
 ለማምለጥም ይሁን ለመምጠቅ፣… እንዲሁ በባዶ ሜዳ ሊሆን አይችልም። “ከምን ወደ ምን?” ወይም ደግሞ፣ “ከየት ወዴት?” የሚል ጥያቄ አብሮት አለ። የመነሻና የመድረሻ ጥያቄ ይመጣበታል።ያለ መነሻና ያለ መድረሻ፣ አጭርም ሆነ ረዥም፣ የማምለጥም ሆነ የመምጠቅ ጉዞ የለም። መነሻን ማወቅ፣ መድረሻን መምረጥ ደግሞ የሰዎች…