ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
ሰማያዊ ፓርቲ የገባ የአንድነት አመራር የለም ለኢህአዴጎች ትክክለኛውን የህዝብ ስሜት ነግሬአቸዋለሁ ለ“አንድነት” ችግር የመጀመሪያው ተጠያቂ መንግስት ነውበ2002 ምርጫ አሸንፈው ፓርላማ የገቡት ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ፤ ምርጫ ቦርድ አንድነት ፓርቲን ለእነ አቶ ትዕግስቱ አወሉ ማፅደቁን ተከትሎ በዘንድሮ…
Rate this item
(3 votes)
የተከሰሱት ጦማርያንና የጸረ ሽብር ህጉ የመከራከርያ ነጥቦች ሆነዋል ታዋቂው የሚዲያ ተቋም “አልጀዚራ” ሰሞኑን “The Stream” በተሰኘ ፕሮግራሙ በኢትዮጵያ የፕሬስ ነፃነት ተግዳሮቶች ዙሪያ “Ethiopian Media War” በሚል ርዕስ የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችንና የመንግስት ተወካይን ያከራከረ ሲሆን ተከሰው በእስር ላይ የሚገኙት የዞን 9 ጦማርያንና…
Rate this item
(5 votes)
የተከበሩ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ በጥርስ ህክምናው ዘርፍ የተሠማሩ ባለሀብት ሲሆኑ በ2002 ምርጫ ተወዳድረው በማሸነፍ በፓርላማ ብቸኛ የግል እጩ ሆነዋል፡፡ ዶ/ር አሸብር በፓን አፍሪካ ፓርላማ ውስጥ በም/ፕሬዚዳንትነት እያገለገሉም ይገኛሉ፡፡ በግንቦቱ ምርጫ ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጣ ጋር የሚከተለውን ቆይታ አድርገዋል፡፡በግንቦቱ ምርጫ በእጩነት…
Rate this item
(12 votes)
አቶ ልደቱ ከ15 ዓመት በፊት የትጥቅ ትግል አስበው ነበር ኢህአዴግ እያዳከመን ነው ማለት፣ የራስን ድክመት መናገር ነው ህብረት መፍጠር የአገሪቱ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን አልጠቀመም የፖለቲካ ተሳትፎ ከጀመሩበት ጊዜ አንስቶ በተለይ ከ97 ምርጫ በኋላ በተፈጠሩ አሉባልታዎች ዙሪያ የሚያጠነጥን “ቴአትረ ቦለቲካ፤ አሉባልታና የአገራችን…
Rate this item
(4 votes)
*ኢዴፓ በእነ አንድነት ጉዳይ ላይ የተሰጠውን ውሳኔ ተችቷል ከምርጫ 97 በኋላ የተከሰተውን የፖለቲካ ቀውስ ተከትሎ “ሦስተኛ አማራጭ” በሚል የትግል ስልት ብቅ ያለው ኢዴፓ፤ በግንቦቱ አገራዊ ምርጫ ከሚወዳደሩ 60 ፓርቲዎች አንዱ ነው፡፡ የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዶ/ር ጫኔ ከበደ፤ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ…
Rate this item
(8 votes)
ባራክ ኦባማ - አዛሪያስ ረዳ - የአሜሪካ ፖለቲካአዛሪያስ ረዳ ማን ነው?“ከ12 የዘመናችን ወጣት ጥቁር አሜሪካዊያን መሪዎች አንዱ” - (ታይም መፅሔት፣ የዚህ ሳምንት የጥር 18 እትም)“በፖለቲካና በህግ ዘርፍ ብቅ ካሉ 30 አዳዲስ መሪዎች አንዱ” - (ፎርብስ መፅሔት፣ ከሳምንት በፊት የጥር 11…