ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
· የአብላጫ ድምፅ የምርጫ ስርአት የአምባገነኖች መደበቂያ ነው · ህዝብን ማሸነፍ የሚቻለው በፍቅርና በውዴታ ብቻ ነው በቅርቡ “መግባባት” ፖለቲካዊ እኩልነት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን! በሚል ርዕስ ለበርካታ አመታት ያደረጉት ፖለቲካዊ ምርምር ውጤት መፅሐፍ ፅፈው ለአንባቢያን ያቀረቡት የቀድሞ የኢዴፓ መስራች እና ፕሬዚዳንት እንዲሁም…
Rate this item
(1 Vote)
 ከህሊና በላይ ፍርድን ማን ያቀናል?!ከውቀት ሁሉ ልቆ ከጥልቅ ስሜት ረቅቆ በፍቅር የታነፀየሰላምን ብስራትየፈጣሪን መልዕክትለሰው ማን ያደርሳል?!በእውነት ከህሊና በላይ ምን አለ? ህሊና አይጨበጥም፣ አይዳሰስም፡፡ ስለመኖሩ ግን እናውቃለን - በልቦናችን ወይም በስሜታችን፡፡ ብቻ በሆነ መንገድ ህሊና እንዳለ እንረዳለን፡፡ ህሊና የፈጣሪ ፍርድ ወደኛ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከሦስት ዓመት ከስድስት ወር እስር በኋላ ሰሞኑን ክሳቸው ተቋርጦ ከተፈቱት መካከል የቀድሞ የፓርላማ አባል የነበሩትን የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሩን አቶ አግባው ሰጠኝን የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ በአጭሩ አነጋግሯቸዋል፤ ቃለምልልሱ እንደሚከተለው ተቀናብሯል እነሆ፡- የፖለቲካ እንቅስቃሴአግባው ሰጠኝ እባላለሁ፡፡ በ1996 የኢዴፓ- መድህን አባል…
Rate this item
(5 votes)
• “ለነጻነት መስዋዕትነት ቢከፈልም ጭቆናው ግን አልቀረም “• “ደርግ ከወደቀ በኋላ የሰው ልጅ ስቃይ ያበቃ መስሎኝ ነበር”• “ጠ/ሚኒስትሩ ማረሚያ ቤቶችን መጎብኘት አለባቸው”• “በፖሊስነቴ ማሰር እንጂ መታሰርን አላውቅም ነበር” በትግራይ ክልል ዛላምበሣ ከተማ ተወልዳ ያደገችው ረዳት ኢንስፔክተር አለም ተክላይ፤ በ1983 ዓ.ም…
Rate this item
(5 votes)
• የብሔር ፖለቲካ ባለበት፣ ሊበራል አስተሳሰብ በድንገት ቢመጣ ጥሩ አይሆንም • ከኤርትራ ጋር መደራደር ስለተፈለገ ብቻ መደራደር ይቻላል ወይ? • የጠ/ሚኒስትሩ የጎረቤት አገራት ጉብኝት አንደምታው ብዙ ነው ታዋቂው የፖለቲካ ሣይንስ ምሁር ፕ/ር መድህኔ ታደሰ በዶ/ር አብይ ሰሞንኛ እንቅስቃሴዎች ፣ በኤርትራ…
Rate this item
(2 votes)
• የስታዲዬም አምባጓሮ፣ ረብሻና ነውጥ፤ የሰው ሕይወትን ለጥፋት የሚዳርግ አደገኛ የወንጀል ጉዳይ ነው።• “የስፖርታዊ ጨዋነት” ጉዳይ እየመሰለን፣… ወይም እያስመሰልን ስንናገርስ? ከግንዛቤ ርቀናል ማለት ነው።• 3ቱ የክፉ መዘዝ ልዩ ምልክቶችን ተመልከቷቸው። የስታዲዬም አምባጓሮ፣ የፀብ ቅስቀሳ፣ ረብሻና ግርግሮች…• እየተዛመቱ ነው - እየተሰራጩ!…