ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
 ለማምለጥም ይሁን ለመምጠቅ፣… እንዲሁ በባዶ ሜዳ ሊሆን አይችልም። “ከምን ወደ ምን?” ወይም ደግሞ፣ “ከየት ወዴት?” የሚል ጥያቄ አብሮት አለ። የመነሻና የመድረሻ ጥያቄ ይመጣበታል።ያለ መነሻና ያለ መድረሻ፣ አጭርም ሆነ ረዥም፣ የማምለጥም ሆነ የመምጠቅ ጉዞ የለም። መነሻን ማወቅ፣ መድረሻን መምረጥ ደግሞ የሰዎች…
Rate this item
(0 votes)
ትሕነግ መራሹ ኢህአዴግ የኢትዮጵያን የመንግስት ሥልጣን ግንቦት 20 ቀን 1983 ዓ.ም ጨብጦ ለአንድ ወር ጊዜም አገሪቱን መራ። የመሳሪያ ትግል ያደርጉ የነበሩና መቀመጫቸውን በኢትዮጵያ ወስጥ አድርገው የፖለቲካ ትግል ያካሄዱ የነበሩ ልዩ ልዩ ፓርቲዎች እንዲሁም የአንድ ወሩን ጊዜ በመጠቀም ራሳቸውን በፖለቲካ ቡድን…
Rate this item
(0 votes)
 ተሳታፊዎች፡ ሃዊ ሽጉጥ-ክሊኒካል ሳይኮሎጂሰትብሩክ ገ/ማርያም-ዴቨሎፕመንታል ሳይኮሎጂስትወንድወሰን ተሾመ-ካውንስሊንግ ሳይኮሎጂሰትመግቢያበየትኛውም የዓለም ማዕዘን ወላጆች የስራ ጫና ሲበዛባቸው በስራ የሚያግዛቸውን፣ ህይወታቸውን የሚያቀልላቸውን፣ እነሱን ተክቶ ልጆቻቸውን የሚንከባከብላቸውን አጋዥ ይፈልጋሉ፡፡ በዚህም ረገድ የቤት ሰራተኞች አገልግሎት ትልቁን ቦታ ይይዛል። በአብዛኛውም ጊዜ አያሌ የቤት ሰራተኞች የወላጆች እና የልጆች…
Rate this item
(0 votes)
1. የደግ መንግስት ክፋቱ፣ በአንድ እጅ ድጎማ እየሰጠ በሌላ እጅ አገር ማራቆቱ ነው። ወጪው እየበዛ ብርዱ እየተቆለለ፣ መላ የሌለው አጣብቂኝ ውስጥ ይገባል። እንደ ድጎማው ጦሱም ለብዙዎች ይደርሳል። 2. ሳሊ ሃፊዝ፣ የቤሩት ነዋሪ ናት። በዚህ ሳምንት ረቡዕ እለት ባንክ ሄደች። በሽጉጥ…
Rate this item
(3 votes)
በቅርብ ርቀት ከሰማናቸው ዜናዎች እንነሳ፡፡ መንግሥት የተናጥል የተኩስ አቁም ስምምነት አደረገ፡፡ የሰላም ድርድር ሊጀመር ነው - ያለምንም ቅድመ ሁኔታ፡፡ በምስጢርም ተነጋገሩ - የሚሉትን ጭምጭምታዎችና ዜናዎችን ስንሰማ ከነበረበት እንዴት ወሬው ዘሎ ጦርነት ውስጥ ተገባ ወደሚል እንደተለወጠ ፍጥነቱ ይገርማል፡፡ በዚህ መንግሥት የተናጥል…
Rate this item
(1 Vote)
የቀን አቆጣጠር ስርዓት ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠረው ከ3000 ዓመት በፊት እንደሆነ የታሪክ ተመራማሪዎች ይገልጻሉ። የሙዚቃ መሳሪያዎች ታሪክም፤ የዚያኑ ያህል ረዥም ነው። “ምን አገናኛቸው?” እንል ይሆናል እንጂ፤ የቀን አቆጣጠርና የሙዚቃ ታሪክ አብረው ያልገነኑበት የሥልጣኔ ዘመን ወይም የስልጣኔ አገር የለም።“ዳዊት በበገና፣ እዝራ በመስንቆ”…