ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ከሦስት ዐሥርት ዓመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ በሚሌኒየሙ መባቻ ወደ አገራቸው ተመልሰው ላለፉት ሰባት ዓመታት በማስተማር ሥራ ላይ ቆይተዋል፡፡ ምሁሩ በዋናነት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና መምህር ቢኾኑም በሕግ ፋክልቲ፣ በሴንተር ፎር ሂዩማን ራይትስ፣ በኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም፣ በአምስት…
Rate this item
(1 Vote)
ከ97 ዓ.ም በፊት በተለያዩ የግል ጋዜጦች ላይ በሪፖርተርነትና በዋና አዘጋጅነት ሲሰራ እንደነበር የሚናገረው ጋዜጠኛ አለማየሁ ባዘዘው፤ ጋዜጦቹ ሲዘጉ የራሱን መፅሄት ለማሳተም እንደሞከረም ይገልፃል፡፡ “ጊዜያችን” የተሰኘች መፅሄት ለማሳተም ፈቃድ ጠይቆ ለ10 ወር ያህል ሳይሰጠው ለቢሮና ለሰራተኛ እየከፈለ በኪሳራ መቆየቱንና የገንዘብ አቅሙ…
Rate this item
(14 votes)
በቅርቡ “ሉአላዊነትና ዲሞክራሲ በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ ባወጡት መፅሐፍ የመጀመርያዎቹ አራት ምዕራፎች ላይ ራስዎንም ጭምር እየተቹ ፅፈዋል፡፡ የ1993 ክፍፍልና ከዚያ በኋላ ያለውን በሚተርከው ክፍል ላይ ግን ብዙ የተድበሰበሱ ጉዳዮች እንዳሉ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ይናገራሉ….እኔ ይሄን መጽሐፍ በሁለት አላማዎች ነው የፃፍኩት። አንዱ…
Rate this item
(9 votes)
መግቢያኢሕአዴግ፣ የዐፄውን ሥርዐት ርዝራዥና የደርግን አስከፊ ሥርዐት አፈራርሼ አገሪቱን በተሻለ የዴሞክራሲ ጎዳና እየመራኹ ነው በማለት ያለመታከት እያበሠረና እየወተወተ ይገኛል። ካለፈው ሥርዐት አላቅቄኣችኋለኹ የሚለው የራሱ እውነታ ቢኖረውም፣ በአንጻሩ ግን ኢሕአዴግ ራሱ የሚያበጅልን ዐዲስ ቀንበር መልክ አውጥቶ ዐደባባይ ወጥቶ መታየቱ አልቀረም፡፡ ያረጀውን…
Rate this item
(3 votes)
 “--አስራ አንዱ የክስ መዝገቦች፤ አስራ አንዱ ክርክሮች፤ አስራ አንዱ ቅጣቶች፣ አስራ አንዱ ትረካዎች የሚነግሩን ባለዲሞትፎር ድሮም ችሎት እንደማያምርበት ነው፡፡--”የሶሻሊስቱ ጠንቋይ ጉዳይ The case of the Socialist Witchdoctor የ22 አጫጭር ትረካዎች መድበል ሲሆን ትረካዎቹ በሁለት ክፍል ተለይተው ቀርበዋል፡፡ በክፍል አንድ አድራሻቸውን…
Rate this item
(5 votes)
ሰማያዊ ፓርቲ የገባ የአንድነት አመራር የለም ለኢህአዴጎች ትክክለኛውን የህዝብ ስሜት ነግሬአቸዋለሁ ለ“አንድነት” ችግር የመጀመሪያው ተጠያቂ መንግስት ነውበ2002 ምርጫ አሸንፈው ፓርላማ የገቡት ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ ተወካይ የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ፤ ምርጫ ቦርድ አንድነት ፓርቲን ለእነ አቶ ትዕግስቱ አወሉ ማፅደቁን ተከትሎ በዘንድሮ…