ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
የወራት እድሜ የቀሩት የአሜሪካ ምርጫ ከወዲሁ አለማቀፍ መነጋገሪያ ሆኗል፡፡ አሁን ፍጥጫውበሪፐብሊካኑ ተወካይ ዶናልድ ትራምፕና በዲሞክራቷ ተወካይ ሂላሪ ክሊንተን መካከል የሆነ ይመስላል። የዛሬ 8 ዓመት ባራክ ኦባማ ለፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሲወዳደሩ የኢትዮጵያ ፖለቲከኞችና ፓርቲዎች በአብዛኛው የኦባማ ደጋፊዎች ነበሩ፡፡በዘንድሮስ ምርጫ? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ…
Rate this item
(11 votes)
የአለማቀፍ ጉዳዮች ምሁር ፋሬድ ዘካሪያ፣ በሲኤንኤን የሚያቀርቡትን ሳምታዊ ትንታኔ፣ በሁለት ስንኞች ነበር የጀመሩት። Things fall apart, the center cannot hold;Mere anarchy is loosed upon the world.ግራ ቀኝ የምናየው ነገር ሁሉ፣ ምሶሶው እንደተነቃነቀ ቤት ይብረከረካል። እየተፍረከረከ፣ የፍርስራሽ ክምር ይሆናል። የትርምስ በሽታ፣…
Rate this item
(15 votes)
ይህን ደብዳቤ እንድጽፍልዎ ያስገደደኝ፣ ዛሬ አገራችን የገባችበት ማጥ ነዉ። ከፖለቲካነትን ይልቅ የ“ኧረ ምን ይሻላል! ኧረ ምን ይበጃል !” ደብዳቤ አድርገው ቢያዩልኝ ደስ ይለኛል። እንደ መፍትሔ አፈላላጊ የአገር ሽማግሌ ድምፅ ሆኖ እንዲታይልኝ/ቢታይልኝ እወዳለሁ። ነውም!! ”የጋራ ቤታችን” እንዲህ ማጥ ውስጥ ስትዘፈቅ የሚያይ…
Rate this item
(6 votes)
· ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላቦራቶሪ ሳይኖራቸው ስታዲየምና አዳራሽ ይገነባሉ· በአገራችን ውስጥ የሰረቀ ነጋዴ ሁሉ እንሰር ቢባል አንድ ሰው አይተርፍም· ጠ/ሚኒስትሩ፤የምሁራን የፖለቲካ ፓርቲ እንዲመሰረት ሃሳብ አቀረቡ የኢትዮጵያን ሕዳሴ በማፋጠን ዙሪያ ባለፈው ማክሰኞ ጠቅላይ ሚ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ ከምሁራን ጋር የተወያዩ ሲሆን በውይይቱም…
Rate this item
(15 votes)
በአመት፣ ከቤንዚንና ከናፍጣ፣ 15 ቢሊዮን ብር፣ የመንግስት ኪስ ውስጥ ይገባል? በአለም ገበያ፣ የነዳጅ ዋጋ በጣም ወርዷል። በሰኔ 2006 ዓ.ም፣ የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ በበርሜል፣ 112 ዶላር ነበር። ዛሬ ከ40 ዶላር በታች ነው። የአገር ውስጥ የነዳጅ ዋጋ ግን፣ እላይ እንደተሰቀለ ቀርቷል፡፡ “ኢኮኖሚያዊና…
Rate this item
(4 votes)
የሚኒባስ ታክሲዎች ብዛት• ከ10 ዓመት በፊት - 12000• በ2003 ዓ.ም - 8700• በ2008 ዓ.ም - 5600 ከአስር ዓመት በፊት “ሰማያዊና ነጭ” ቀለም የለበሱ የአዲስ አበባ ሚኒባስ ታክሲዎች፤ ከ12 ሺ አያንሱም ነበር - ለቢያውም። አርጀት ያሉት በአዳዲስ እየተተኩ ነገር ግን በዚሁ…