ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
• የፌደራል መንግስቱ መብቶቼንና ጥቅማ ጥቅሞቼን እንዲያከብርልኝ መጠየቄን እቀጥላለሁ • እስከ ባለፈው ዓመት ድረስ በወር አንድ ሺ ሰባት መቶ ሃምሳ ብር ነበር የማገኘው • ጠ/ሚኒስትሩ “ከስራ ባልደረቦቼ ጋር ተመካክሬ መልስ እሰጣለሁ” ብለውኝ ነበር • *አዲሱን የኦህዴድ አመራርና የኢትዮጵያን ህዝብ አመሰግናለሁ…
Rate this item
(4 votes)
· ዓለም ባንክ ማረጋገጫ ሲሰጥ ከተማዋ ትለማለች ብለን ተስፋ እናደርጋለን · ህዝቡ ከልማቱ አልተጠቀመም የሚለው ትክክለኛ ነው · ባለሃብቶች ቅጥባጣ የግብር አወሳሰን፣ በተንዛዛ ቢሮክራሲ ከከተማዋ እየወጡ ነው ባለፈው ሳምንት አጋማሽ ላይ ብዙ ሺ የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች ወደ አደባባይ ወጥተው ስላማዊ…
Rate this item
(1 Vote)
· ኢህአዴግ፤ ህገ-መንግስቱንም ሀገሪቱንም በራሱ አምሳል ለመፍጠር ነው የሞከረው · አገሪቱ እስካሁንም ድረስ የቆየችው በኢህአዴግ ሳይሆን በህዝቡ ጨዋነት ነው · ኢህአዴግ በታደሰባቸው ዘመናት የአስተሳሰብ ለውጥ አምጥቶ አያውቅም · ሰላም የሚሰፍነው በኢህአዴግ አፈና ሳይሆን፤በህዝቡ ብልህነት ነው · ኢትዮጵያዊነትና አገራዊ አንድነት የት…
Rate this item
(2 votes)
 የኢህአዴግ ትልቁ ችግር፣ ከራሱ ሳጥን ውጪ አለማሰቡ ነው የህዝብ መሰረታዊ ጥያቄ፣ የእኩልነትና የኢኮኖሚ ነው በህዝብ ደረጃ ብሔራዊ እርቅ ማድረግ ያስፈልጋል በማረሚያ ቤት ፈረንሳይኛ ቋንቋ መማር ጀምሬ ነበር ለ11 ወራት በእስር ቆይተው ከሰሞኑን ክሳቸው ተቋርጦ፣ የተፈቱት አንጋፋው የተቃዋሚ ፓርቲ መሪና የፖለቲካል…
Rate this item
(5 votes)
 • ኢኮኖሚን የሚያናጉ የመንግስት የብክነት እቅዶችና ተመሳሳይ የብክነት ተቃውሞዎች! • ኑሮን የሚያሰናክሉ፣… የአድራጊ ፈጣሪ ባለስልጣን እርምጃዎችና፣ የትርምስ አመፆች! • ዋናዎቹ ችግሮች፣… ብዙዎቻችን ከምንግባባቸው የተሳሳቱ ሃሳቦች የመነጩ ናቸው። • “ከስኬት ይልቅ መስዋእትነት ይቅደም” በሚል ነባር ስብከት፣ ብዙዎች መስማማታቸው ነው ችግሩ። •…
Rate this item
(1 Vote)
ኦነግ “ኦሮሞ ነፃ መውጣት አለበት” ብሎ ከኢትዮጵያ ጦር ጋር ሲታገል፣ የረገፉና የታሰሩ ወጣቶች ቁጥራቸው በትክክል ባይታወቅም እስከ አሁን በእስር ቤት የሚማቅቁ ቁጥራቸው አያሌ ነው፡፡ ብዙ የኦሮሞ ወጣቶች፣ የኦሮሞ ነፃ መውጣት ትክክለኛ ጥያቄ ነው ብለው ያምኑ ነበር፡፡ ያኔ ደግሞ ኦነግና ህውሓት…
Page 10 of 87